admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! ያሬድ ሀይለማርያም   * የዛሬ አራት ወር፤ በወርሃ ነሐሴ አዲስ አበባ ሆኜ አንዳንድ ያየኋቸው ነገሮች ስጋት ፈጥረውብኝ እዛው እንዳለሁ "አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ...

ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ   ዶ/ር ዘላለም እሸቴ   በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ ሰው እንደ እንስሳ ሲጨክን እንድናይ ሆነ። አሁንም እየተሰበሰባችሁ...

የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ   ላረጋግጥልዎት? (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ…)

የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ  ላረጋግጥልዎት?     ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ  እምዬ፡ምኒልክ፡/፡ በቅሎ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤ ካባ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤ ብርም፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤ አምና፡ነበር፡እንጂ፥/፡ዘንድሮስ፡የለኽም። (ይህ፡ግጥም፡የተገጠመው፥የዐፄ፡ምኒልክ፡መሞት፡ተደብቆ፡ሳለ፥ባ፲፱፻፯፡ዓ.ም.፡ነው።) ሰው በቁም ይሞኛል አለሁኝ እያለ፤ ሞት እንቅ አድርጎት በተስፋ እየሳለ። ዐ/ዒ/ሥ/ወ መቼም በተራው አነጋገር ስንመለከት አቀፈም አዘለም ሁለቱም ተሸከመ ቢሆንም በጣም ቀርበን...

አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? (አቻምየለህ ታምሩ)

አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? አቻምየለህ ታምሩ የኦነግ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖት ስም የሚደርታቸውን የኦነግ የፈጠራ ትርክቶች እያሰራጨ  የሚያሳስታቸውና በአገራቸው ላይ እንዲነሱ...

የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል። (የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት )

የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት  (ኢትዮ 360 ) የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል ሲል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ...

ሁላችሁም ጫ በሉና አድምጡኝማ! (አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ)

ሁላችሁም ጫ በሉና አድምጡኝማ!     አምባቸው ደጀኔ - ከወልዲያ   የሀገራችን ጉዳይ እንደሰሞኑ የተንተከተከበት ወቅት ኖሮ አያውቅም፡፡ በፍጹም! ምክርን አትናቁ፡፡ ከየትም ቢመጣ ገምቢ ሃሳብንና አስተያየትን መቀበል የበሳል ሰው ምልክት...

ዛሬ የጃዋርን መግለጫ ከተዋሱ ነገ የሱን ሜንጫ እንደማያነሱ በምን እንመን? (አሌክስ አብርሃም)

ዛሬ የጃዋርን መግለጫ ከተዋሱ ነገ የሱን ሜንጫ እንደማያነሱ በምን እንመን? አሌክስ አብርሃም ጠ/ሚንስትር ዓብይ አህመድ አገር ለማረጋጋት ያደረጉትን ጥረት ባደንቅም ያቀረቡትን ሪፖርት ግን ፈፅሞ አላምንበትም !...

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ” (ማህበረ ኢትዮጵያውያን)

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ” ማህበረ ኢትዮጵያውያን ” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች!“   ከቀደሙት ኢትዮጵያውያን አባቶች የጥበብ አሻራ አንዱ የሆነውን ፍካሬ...

EDITOR PICKS