admin

admin
15214 POSTS 0 COMMENTS

የጎንደር ምሕላ…!!! (ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ)

የጎንደር ምሕላ...!!! ዲ/ን ብርሀኑ አድማሴ ፍጹም ባላሰብኩበትና ባላቀድኩበት ሁኔታ በእግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሰሞን ጎንደር ነው ያለሁት፡፡ ለካ ጎንደር ከመጣሁ እንደዋዛ ዐራት ዐመት ተኩል ሆኖኝ ኖሯል፡፡ ትላንት...

የምልመላው መመዘኛ (ከይኄይስ እውነቱ)

የምልመላው መመዘኛ ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን የወያኔ (ኢሕአዴግ) መከላከያ ተቋም ወታደሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ተመለከትኹ፡፡ ከመመዘኛ መሥፈርቶቹ አንዱ ‹‹የኢፌዴሪን ሕገ መንግሥት የሚቀበሉ›› ይላል፡፡ ወዲያው ወደ አእምሮዬ የመጣው...

ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!! ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና...

ዐብይና ዳኛቸው (መስፍን አረጋ) 

ዐብይና ዳኛቸው  መስፍን አረጋ    ዲባቶ (ዶክተር) ዳኛቸው አሰፋ ‹‹ኒኮሎ ማኪያቬሊ፣ ሊጋባ በየነና ዐብይ አህመድ›› በሚል ርዕስ በቅርቡ ባደረገው ንግግር ለዐብይ አህመድ ማኪያቬላው ምክር ለግሶታል፡፡  የምክሩ ዋና...

ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን??? (መሳይ መኮንን)

ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን??? ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን * በወለጋ ሰዎች የተሞላው የኦነግ አመራር ቡድን አርሲዎችንንና ሸዋዎችን መቀበል አልቻለም። ግብግቡ የተጀመረው እነ...

የጃዋርና የቄሮን ነገር ጠቅላዩ ምን ያድርግ? (ሌሎችንስ?) (ሙክታሮቪች)

የጃዋርና የቄሮን ነገር ጠቅላዩ ምን ያድርግ? (ሌሎችንስ?) (ሙክታሮቪች)  ለውጡን ተከትሎ የህግ የበላይነትን ወዲያው የማስከበር ሂደት ውስጥ እንዳንገባ ያገደንና ያዘናጋን ወደ መንግስትነት የመጡ አካላት የሚጠቀሙበት የቃላት አጠቃቀም...

በምዕራብ ወለጋ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው!!! ዶችቬሌ

በምዕራብ ወለጋ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው!!!  ዶችቬሌ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን የቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች በታጠቁ ኃይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ውጊያ እየተካሄደ እንደሚገኝ...

EDITOR PICKS