admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ጉራጌ አዲስ ታሪክ ፅፏል! (ጥላሁን ጽጌ)

ጉራጌ አዲስ ታሪክ ፅፏል!  ጥላሁን ጽጌ ታስታውሱ እንደሆነ ከዛሬ ሶስት ዓመታት ገደማ በፊት አቢይ አህመድ ወደ ጉራጌ ሄዶ ከህዝብ ጋር ውይይት አድርጎ ነበር። ያኔ የጉራጌ ክልልነት...

“ከጅብ ጅማት የተወጠረ ክራር…..” (አሰፋ ታረቀኝ)

“ከጅብ ጅማት የተወጠረ ክራር.....”  አሰፋ ታረቀኝ ትህነግን ከሽብርተኝነት ፍረጃ ነጻ ለማድረግ በተጠራው የምክር ቤት ስብሰባ ላይ የተደረገውን ውይይት ተከታትያለሁ፡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደህንነትና የጸጥታ አማካሪ ተብለው የተሰየሙት...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለረጅም ዘመናት በአገራችን ኢትዮጵያ አገራዊ አንድነት ጸንቶና ልዩነቶች ተወግደው እንዲኖሩ አርአያና...

ካህናትን በጠራራ ፀሐይ ወግሮ መግደል የሃይማኖታዊ ጥቃቱ የቀጠለው ምዕራፍ ነው!

ካህናትን በጠራራ ፀሐይ ወግሮ መግደል የሃይማኖታዊ ጥቃቱ የቀጠለው ምዕራፍ ነው! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን የሃይማኖት አባቶችን ይቅርና ታላቅን አለማክበር የሚያሳፍር ምናልባትም ከባሕላዊ...

ከእንግዲህ ምን ቀረን? ማንንስ ምክንያት ማድረግ እንችላለን? ምንስ ነው የምንጠብቀው?

ከእንግዲህ ምን ቀረን?  ማንንስ ምክንያት ማድረግ እንችላለን? ምንስ ነው የምንጠብቀው? ፊልጶስ ''የክፉዎች ጥንካሬ በአንድ ላይ መቆመ መቻላቸው ነው።'' ይባላል። እናም ''--ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ድረስም ቢሆን እንወርዳለን።'''...

ለአምሓራ ማህበረሰባችን ሊሆን የሚገባው የወደፊት እርምጃ እና አማራጭ ሊሆን የሚችል የትግል ስልት (ብርሃኑ ድንቁ)

ለአምሓራ ማህበረሰባችን ሊሆን የሚገባው የወደፊት እርምጃ እና አማራጭ ሊሆን የሚችል የትግል ስልት ብርሃኑ ድንቁ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአምሓራ ላይ እየደረሰ ባለው ግፍና ሰቆቃ  ምክንያት በአለም ላይ...

ዳግማዊ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም፣ የት ናቸሁ? (መስፍን አረጋ)

ዳግማዊ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም፣ የት ናቸሁ? መስፍን አረጋ       “I hope he will be taken out, one way or the other.  I don’t care how...

የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ታሪካዊ ንግግሮች

https://www.youtube.com/watch?time_continue=40&v=hE2Zqe5ZnoE&embeds_euri=https%3A%2F%2Fmail.google.com%2F&embeds_origin=https%3A%2F%2Fmail.google.com&feature=emb_logo

EDITOR PICKS