admin

admin
15212 POSTS 0 COMMENTS

ለጓድ ታዬ ደንድዓ ፦ የይዋጣልን ፋከራውን ተቀብለናል!  አዎ ይለይልን! (አሰማህኝ አስረስ)

ለጓድ ታዬ ደንድዓ ፦ የይዋጣልን ፋከራውን ተቀብለናል!  አዎ ይለይልን! አሰማህኝ አስረስ ጓድ ታዬ ደንደዓ እሳቸውና ምናልባትም በርካታ ጓዶቻቸው የሚያስቡትን: በተግባርም እያደረጉ ያሉትን ሀቅ እንዲህ እስከማስረጃው ሲሰጡን ባናመሰግንዎት የኢትዮጵያ...

ለፖለቲካዊ እሬቻ አንንበረከክም! (ያሬድ ጥበቡ)

ለፖለቲካዊ እሬቻ አንንበረከክም! ያሬድ ጥበቡ አስቀድመን እንደተነበይነው ኢሬቻ  በመስቀል አደባባይ ፖለቲካዊ ፕሮጀክት ነው። አንበረከክነው ብለው የፈከሩትም የአዲስ አበባን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነው። መልእክታቸውም የአዲስ አበባ ባለቤትነታችንን እናሳያችኋለን...

በኮዬ ጨፌ የተገነቡ 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ግምታቸውን ለወሰዱ “የልማት ተነሽዎች” ሊታደል ነው!!!...

በኮዬ ጨፌ የተገነቡ 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ግምታቸውን ለወሰዱ "የልማት ተነሽዎች"ሊታደል ነው!!! ዋዜማ ሬድዮ   * አርሶ አደር ለነበሩት ተነሺዎች በጊዜው እስከ 500 ሺህ ብር በጥሬ ተሰጥቷቸዋል!!! *...

በኢሬቻ ቀን የተከሰተው ብሄራዊ አደጋ (አብርሃ በላይ)

በኢሬቻ ቀን የተከሰተው ብሄራዊ አደጋ አብርሃ በላይ ዋሽንግተን ዲሲ ነው። ጊዜው ደግሞ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦርነት እንደተጀመረ። አሜሪካና ሩዋንዳ ጦርነቱን ለማቆም ይሯሯጣሉ። ታድያ አንድ ሬስቶራንት ውስጥ...

መንግስታዊ የዘር ማጥፋት አዋጅ !! (ሀብታሙ አያሌው)

መንግስታዊ የዘር ማጥፋት አዋጅ !! ሀብታሙ አያሌው * የኔ ፕሬዝዳንት ልክ ናቸዉ! እሽሩሩዉ ይበቃናል!  - ታዬ ደንደ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦዴፓ ፓርቲ ክፍተኛ  አመራር አቶ ታዬ ደንደአ...

ሽመልስ አብዲሣ… ኢጆሌ “እንኳዕ ካባኹም ተፈጢርና!” (ይነጋል በላቸው)

ሽመልስ አብዲሣ… ኢጆሌ “እንኳዕ ካባኹም ተፈጢርና!” ይነጋል በላቸው  እንኳን ለትዕይንተ ብዙው የመስከረም ወር - 2012ዓ.ም - አደረሳችሁ፡፡ መለስ ዜናዊ እንዳልሞተ ተዓምራዊ በሚመስል የነገሮች አካሄድና ምስስሎሽ እየተረዳን...

“…አግላይ ጠቅላይነት  ወደፊትም ቢሆን መሰበሩ አይቀርም!!!” (አቶ ሙሼ ሰሙ)

"...አግላይ ጠቅላይነት  ወደፊትም ቢሆን መሰበሩ አይቀርም!!!'' አቶ ሙሼ ሰሙ * ''ነፍጠኝነት የመንደረተኝነት ታሪክ የለውም። ነፍጠኝነት ኦሮሞነት ነው፣ አማራነትም ነው፣ ትግራዮ፣ ሱማሌው፣ አፋሩ፣ ጉራጌው ወዘተ...ሳይቀር ሁሉም ኢትዮጵያዊ...

EDITOR PICKS