admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

በኢትዮጵያ ከለውጥ ሃይሉ በበለጠ የለውጥ አደናቃፊ እየሆነ ያለው የልሂቃን ያልተገባ መቆራቆስ ነው! (አበጋዝ ወንድሙ)

በኢትዮጵያ ከለውጥ ሃይሉ በበለጠ የለውጥ አደናቃፊ እየሆነ ያለው የልሂቃን ያልተገባ መቆራቆስ ነው! አበጋዝ ወንድሙ ዶክተር መረራ ጉዲና ብዙ ጊዜ የአማራ ፣ የኦሮሞና የትግራይ ልሂቃን የሚጋጩ ህልሞቻቸውን ተወያይተው...

የኦሮሞ ንቅናቄ  (ወረራ) በመቶ ዓመት ውስጥ የአማራና የሌሎች ነገዶችን ስምና ባህል ለውጧል! (ታደለ ጥበቡ)

የኦሮሞ ንቅናቄ  (ወረራ) በመቶ ዓመት ውስጥ የአማራና የሌሎች ነገዶችን ስምና ባህል ለውጧል! ታደለ ጥበቡ   * ጥንታዊ የአማራ ክፍላገሮች ስያሜ..... *ትውልድ በወፍ ዘራሽ ፈላስፎች እንዳይደናገር በመረጃ አስደግፈን መራራውን ሃቅ...

እቴጌ መነን ሊበን – የዘመነ መሳፍንት “አፍሪካዊቷ ካተሪን!!!”  (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

እቴጌ መነን ሊበን - የዘመነ መሳፍንት “አፍሪካዊቷ ካተሪን!!!”  (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)             ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ አንድ ጥያቄ አለ፡፡ ጥያቄው፤...

ወንጀላቸው በሕይወት መትረፋቸው ይሆን? (ጌታቸው ሽፈራው)

ወንጀላቸው በሕይወት መትረፋቸው ይሆን? ጌታቸው ሽፈራው ዐቃቤ ሕግ  በእነ ጄ/ል ተፈራ፣ ኮ/ል አለበል……እና ሌሎችም ላይ፣ በቅድመ ምርመራ ክስ ላይ ምስክሮችን አሰምቷል። ከተጠርጣሪነት ወደ ምስክርነት ከተዛወሩት መካከል...

ጃዋር መሀመድ እና  አዶልፍ ሂትለር አንድ ናቸው!!! (ስዩም ተሾመ)

ጃዋር መሀመድ እና  አዶልፍ ሂትለር አንድ ናቸው!!! ስዩም ተሾመ * ጃዋር መሀመድ የማንነት ቀውስ ውስጥ ያለ ሰው ነው። ከመንዜ አማራ እናቱ እና ከኦሮሞ አባቱ አንዱን በመምረጥ በዚያ ላይ የተመሠረተ...

ይህ ዐይን ያወጣ ነውረኛነት ነው፤ ፍትሐዊም፣ ሞራላዊም፣ ተገቢም አይደለም!  ( አቻምየለህ ታምሩ)

ይህ ዐይን ያወጣ ነውረኛነት ነው፤ ፍትሐዊም፣ ሞራላዊም፣ ተገቢም አይደለም!   አቻምየለህ ታምሩ «የፌዴራል መንግሥት» ተብዮውን  ቋንቋ ማለትም አማርኛን  በክልሉ እንዳይሰራበት በሕግ የከለከለው «ኦሮምያ  ክልል»  ቋንቋዬ  የሚለው ማለትም...

ትንሽ ስለአማርኛ ቋንቋ…መራራ ሃቅ   (ታደለ ጥበቡ)

ትንሽ ስለአማርኛ ቋንቋ...መራራ ሃቅ ታደለ ጥበቡ 1.የአማርኛ ቋንቋ ከክርስቶስ ልደት በፊት ነበረ። በሁለተኛው ክፍለ ዘመን (200-130 ዓ.ዓ) የግብጹ ንጉሥ ጥሊሞስ 7ኛ መምህር የነበረውና   የግሪክ መልክዓ ምድር ተመራማሪ...

የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም!!! (የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ)

የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም!!! የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ለድርድር የማይቀርብና ለቋንቋው እድገት ልዩ ትኩረት...

EDITOR PICKS