>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል ዶ/ር ዘላለም እሸቴ አዲስ የኦሮምያ ካርታ ማውጣት የጊዜው መልስ ነውን? ፍቅር እንዲያሸንፍ ክርስቶስ ሰማይን...

ተረፈ-ወያኔዎች - የጠ/ሚሩ አስተዳደር ዐቢይ ተግዳሮት (ከይኄይስ እውነቱ)

ተረፈ-ወያኔዎች – የጠ/ሚሩ አስተዳደር ዐቢይ ተግዳሮት ከይኄይስ እውነቱ የጠ/ሚር ዐቢይ አስተዳደር በጅምር የለውጥ ሂደት ላይ ያለ እንደመሆኑ መጠን...

ሺህ በርጫ ከኋላው ሺህ በርጫ ከፊቱ .. (ዘውድአለም ታደሠ)

ሺህ በርጫ ከኋላው ሺህ በርጫ ከፊቱ .. ዘውድአለም ታደሠ ሰላም ሰላም ክቡራትና ክቡራን! ፒስ ነው ወይ? ሰሞኑን ጮማ ጮማ ወሬ ስላለ የቱን አውርቼ የቱን እንደምይዝ...

የምስራቁ በር ትኩሳት!!! (መሳይ መኮንን)

የምስራቁ በር ትኩሳት!!! መሳይ መኮንን ስሜት ጨምድዶ፡ ልብ ሰቅዞ ለ3 ቀናት የዘለቀው የምስራቁ በር ትኩሳት ለጊዜው በረድ ብሏል። ዘላቂ ሰላም ይወርድ...

አጼው እና ዶክተሩ …..ለባለራእዮች የማትመቸ አገር!!! (አንዱአለም ቦኪቶ)

አጼው እና ዶክተሩ …..ለባለራእዮች የማትመቸ አገር!!! በለዘብተኛ  ቋ.ተ አንዲ ማኛ – አንዱአለም ቦኪቶ * እነ ደጃች ተድላ ጓሉ በነ አብዲ ኢሌ ተተክተዋል…እነ...

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብዮትህን ጠብቅ! (ታዬ ደንደአ)

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብዮትህን ጠብቅ! ታዬ ደንደአ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ባደረገዉ ትግል እጅግ አሰደማሚ አብዮት አካሄዷል። ይህ አብዮት ወሳኝ...

ግፈኞቹን ፋሺስታውያን ተጠርጣሪዎችን እሹሩሩ የምንለው  እስከመቼ ነው???  (አሰፋ ሀይሉ)

ግፈኞቹን ፋሺስታውያን ተጠርጣሪዎችን እሹሩሩ የምንለው  እስከመቼ ነው???  አሰፋ ሀይሉ  * በየዜናው – ይህን ያህል መቶዎች ተገደሉ፣ በመቶ ሺዎች...

ህዝቡን ወደ ጥፋት እሽክርክሪት ለመመለስ በስሜት እየተወራጩ  የልዩነት ዘር መዝራት አደገኛ ነው!!! (ፋሲል የኔአለም)

ህዝቡን ወደ ጥፋት እሽክርክሪት ለመመለስ በስሜት እየተወራጩ  የልዩነት ዘር መዝራት አደገኛ ነው!!! ፋሲል የኔአለም   የስሜት ሰዎች ከበሮ ባለበት መጨፈር፣...