Archive: Amharic Subscribe to Amharic
	
	ሥርዓት ያልያዘው የጠበል ጥምቀት (ከይኄይስ እውነቱ)
		
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጠበል ጥምቀት ከሚገኘው ፈውስ ጋር ተያየዞ በየጠበል መጠመቂያ ቦታዎች የሚታየውን አንዳንድ ከሥርዓት የወጣ አፈጻጸም ሥርዓት እንዲይዝ...	
 
	
	
	
	
	‹ሽብርተኝነት›፣ በነጻነት አዋቂው አንዳርጋቸው ተበጣጠሰ! (ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ)
		‹ሽብርተኝነት›፣ በነጻነት አዋቂው አንዳርጋቸው ተበጣጠሰ!
(ቦሌ፣ ኦሎምፒያ በደስታ ተናጠች!)
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ 
(ግዮን መጽሄት)
ስለታጋዩና ፖለቲከኛው...	
 
	
	
	
	
	ምኒልክ እና መኪና (ዳዊት ሰለሞን)
		
በአዲስ አበባ የመጀመሪያው መኪና የገባው ከዛሬ 110 ዐመት በፊት በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ነበር። ቤንትሌይ የሚባል እንግሊዛዊ ስለምኒልክ...	
 
	
	
	
	
	ከዲያስፖራው ጋር የሚደረገው ውይይት ትርጉም እና ፋይዳ ይኖረው ዘንድ በእውነተኛ የለውጥ እርምጃዎች የታጀበ ይሁን!! (ትብብር)
		የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በመጭው ነሀሴ ወር 2018 ዓም ወደ አሜሪካ እና ሌሎች የምእራብ አገሮች መጥተው ከዲያስፖራው ጋር ውይይት...	
 
	
	
	
	
	የስብሃት ምርኩዝ (በፍቃዱ ሞረዳ)
		
ተወርቶ ያላለቀ ስንት የሀገርና የሕዝብ ጉዳይ እያለ ስለግለሰዎች ለማዉሳት ጊዜ ማጥፋት አግባብ አለመሆኑን ብናምንም የአንዳንድ ግለሰዎች ነገረሥራ...	
 
	
	
	
	
	ጉራጌዎቹ የአማራ ድምጾች፡ታላላቆቹ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃ/ማርያም (አቻምየለህ ታምሩ)
		
ፎቷቸው የታተሙት ሁለት የጉራጌ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን አቶ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያም ይባላሉ። ሁለቱ ደግ ሰዎች ግፍና በደል የህይወቱ...	
 
	
	
	
	
	የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅቱ የሚጠይቀው ውሳኔ ቢሆንም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች አስከትሏል!!! (ዶ/ር አብይ አህመድ)
		
የተከበራችሁ የሃገራችን ህዝቦች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሀገር እና ህዝብ ያሉበትን ነባራዊ እውነታ እና በቀጣይም እንደ ሀገር ሊገጥም ይችላል ተብሎ የሚገመት...	
 
	
	
	
	
	የመፈናቀል ግፍ፥ የማፈናቀል ፖለቲካ (ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ)
		
ከየትም ቢሆን፥ በማንም ተደርጎ ቢሆን፥ የሰዎች ከቀዬአቸው አላግባብ መፈናቀል ሊኮነን የሚገባው ኢሰብዓዊ ተግባር ነው።  በየትኛውም አካባቢ።
ማንም...	
 
	
	
	
