Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ባድመ ባድመ ይሉናል ከ17 በላይ ግዛቶች ናቸው ተላልፈው የተሰጡት!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)
” የመከላከያ ሰራዊት በደምና አጥንቱ ያስከበረውን መሬት መለስ ወይም ስዩም ሊሰጡ አይችሉም። እኛ በመሬታችን ላይ አለን። ውሳኔ ያሉትም 4 ኪሎ መለስ...

7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና...

ወያኔ ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ኤፈርት ለማዞር ደባ ሸረበ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ወያኔ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ “ፈጽሞ ወደግል ይዞታ አይዛወሩም!” ብሎ ከዓለም ባንክ (ቤተ ንዋይ) ጋር ሲወዛገብባቸው የነበሩ እንደ የኢትዮጵያ...

ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት...

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (80ኛ) እና የጳውሎስ ኞኞ (26ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልዑል አምደጽዮን)
፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 80ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ
በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁትና ለኢትዮጵያ ነፃነት/ሉዓላዊነት...

....ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች (ዘመድኩን በቀለ)
| ~ ሻጭ ህውሓት/ኢህአዴግ
~ ገዢ ህውሓት / ኢህአዴግ
~ ደላላው ግን ማነው ?
ይኼ ጣጠኛ ዲያስፖራ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዶላርን ወደ ሀገር ቤት እንዳይላክ...

የአገሪቱን የኢኮኖሚ መመሪያ አቅጣጫ ተቀየረ (ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ)
አብነት አጣነው
ባልተልመደ መልኩ ወያኔ/ኢህዴግ ዛሬ የስራ አስክያጅ ኮሚቴ ስብሰባውን ውሎ ይፋ አደረገ – በዚህ መሰረት፡-
– የኢትዮጵያ አየር...

ተስፋ መቁረጫችንን እንኳ ተዉልን እንጂ! (ሳምሶን ጌታቸው)
ስለ ኤርትራ ጉዳይ ከተወሰነው ይልቅ አደገኛውና ከበድ-ወሰብሰብ ያለ ቁማር ለመጫወት የተወጠነ የሚመስለው፣ ታላላቆቹን ድርጅቶች ወደ ግል ለማዞር የተወሰነው...