>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

  ጉዳዩ– ባድመን አስመልክቶ አምባሳደር ስዩም መስፍን እውነትን ስለመናገራቸው ውድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ሆይ በቅርቡ በተካሄደው ልዩ ስብሰባችሁ...

በባድመና የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ዙሪያ (አፈንዲ ሙተቂ)

የኢትዮጵያ ኤርትራ የድንበር ግጭት የተከሰተበት ፍጥነት በብዙዎች ዘንድ አግራሞትን ጭሮ እንደነበረ ይታወሳል። ጥቂት የማይባለው የህብረተሰብ ክፍልም...

የአሰብና የባድመ ነገር?!? (ፋሲል የኔአለም)

አንዳንድ ሰዎች “ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት ከመወሰናችን በፊት አሰብን መደራደሪያ ማድረግ ነበረብን” በማለት ሲቆጩ አያለሁ። በአሰብ ጉዳይ...

አበበ ካሴ በጠና ታሟል!! (በኤርሚያስ ፀጋዬ)

ከቀናት በፊት ወንድሜ ዳንኤል ተስፋዬ የአበበ ካሴን በጠና መታመም ባለበት እስር ቤት ሄዶ በመጎብኘት አሳውቆን ነበር ዛሬ አበበን ለመጎብኘት ቃሊቲ ዞን...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድና ለምን እንደሚሸጥ (ET is in deep trouble too) (ሚኪ አምሀራ)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምናልባትም በአለም ካሉት የኮርፖሬት ካምፓኒዎች ጥያቄ የጠየቁ ሰራተኞችን የሚቀጣበት የምድር እስርቤት ያለዉ ብቸኛዉ ካምፓኒ...

ሂዱና ሞክሩት!!! (ስዩም ተሾመ)

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን በመቃወም #ዓረና_ፓርቲ በመቃወም በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች #ትላልቅ...

ጥያቄያችሁ ምላሽ አግኝቷል ጫጫታችሁ ግን በርክቷል ለምን ይሆን!???! (ቬሮኒካ መላኩ)

በጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የስልጣን ዘመን ሁሉ የትግራይ ፖለቲከኞች ዋና ጥያቄና እስከ ፓርላማ ድረስ ሲጠይቁት የነበረው ጥያቄ  ”...

የበረኸኛው ያሬድ ዘለሳ  (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ልብ በል “ዘለሰኛ” አላልኩም፡፡ ብትለውም ያስኬዳል፡፡  “ዘለሳ” ነው ያልኩት፡፡ “ዘለሳ” የሚለውን ቃል ከሳቴ ብርሃን ተሰማ አማርኛ...