Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰራዊታችሁን ከባድመ አስወጥታቹ በአስቸኳይ 100 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ክፈሉን!!! (የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)
የኤርትራ መንግስት መግለጫ የኣልጀርስ ስምምነት መቀበላቹ ደስ ብሎናል ኣሁን የኢትዪጲያ ሰራዊት ብኣስቸኳይ ከመሬታችን ይውጣ ባድመ ጨምሮ ከ ባድመ ቀጥሎ...

ጠላፊው ተጠልፏል!!! ደህንነቱስ ተጠሪነቱ ለማን ይሆን? (ደረጄ ደስታ)
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ወይም በእንግሊዝኛው ኢንሳ እየተባለ አጥሮ እሚጠራው ይህ የጠለፋ ተቋም ሥራው ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ...

የማኪያቬሌን ጥበብ የተላበሰው አብይ እና አባዱላ ገመዳ !!! (ፋሲል የኔአለም)
ስለአባዱላ ገመዳ ሙሉ የፖለቲካ ህይወት፣ ስለ አነሳሱም ሆነ ስለ አወዳደቁ፣ መናገር አልችልም፤ ስለማላውቅ። ላካፍላችሁ የወደድኩት በቅርቡ በኢህአዴግ...

ወታደራዊ ጉዳዮች... (በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
1- ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ከመልቀቁ ጥቂት ቅናት ቀደም-ብሎ አራት የሙሉ ጄነራልነት ማዕረግ እንደ ፀበል ከመረጨቱም በዘለለ፣ በሀገሪቱ ወታደራዊ...

አቢይ አህመድ የበፊቱን የአፈና መዋቅር በአንፃራዊ ሁኔታ በማፈራረስ ሁለት እግሩን ተክሏል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
የአቢይ አህመድ ረጃጅም የፖለቲካ ጥፍሮች መንግለው የጣሉትን ጌታቸው አሰፋን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለስብእናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳወቀን የዊክሊክሱ ዊሊያም...

የባድመ ጉዳይ ለአማራው ምኑ ነው? አያገባንም! ለምትሉ፦ (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ወያኔ ባድመን ጾረናንና ሌሎች አዋሳኝ ቦታዎችን ለሸአቢያ ሊያስረክብ እንደሆነ ከገለጸበት ቅጽበት ጀምሮ የወያኔ ጎጠኛ ፀረ ኢትዮጵያ ጠባብ የጥፋት...

ሰሞኑን በቤተ - መንግስት (መረጃ ) - ሀብታሙ አያሌው
የኢኮኖሚ ሳቦታጅ እየተፈፀመብኝ ነው የሚለው የዶክተር አብይ ንግግር እረፍት ስለነሳኝ የነገሩን ዱካ በመከተል የመረጃ ምንጮቼን ሁሉ በሚገባ አሰስኩ...

ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም (ከይኄይስ እውነቱ)
ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም
(Nemo Judex In Causa Sua – ኔሞ ዑዴክስ ኢን ካውዛ ሷ)
ከይኄይስ እውነቱ
በርእስነት የመረጥኩትና በላቲን ቋንቋ...