>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንኳን የኢሮብ ወረዳ ህዝብ የኢትዮጲያም ህዝብ ለሁለት ተከፍሏል!! (ስዩም ተሾመ)

#EBC <<በትግራይ ክልል #የኢሮብ_ወረዳ ነዋሪዎች መንግስት ለተግባራዊነቱ ይሁንታ የሰጠው #የአልጀርሱን ስምምንት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡...

"...ጌታቸው እና ሳሞራን ገለል ማድረግ ለህዝቡ አእምሮ ውስጥ የሚቀመጥ ትልቅ ሀውልት ነው!!!" (ኤርሚያስ ለገሰ)

(አርትኦት አለማየሁ ማ/ወርቅ) … በተለይ የደህንነት ሀላፊው እና ኤታማዦር ሹሙ መነሳትን በራሱ እንደ ትልቅ ታሪክ ነው የምንቆጥረው። በግለሰብ ደረጃም፣...

የትግራይ ህዝብ "ህወሃት" የተባለው ጠላቱን ተፋልሞ የመደምሰስ ጊዜው አሁን ነው! (አብርሀ በላይ)

በትግራይ ስም ህወሃትን ተቆጣጥረው የኖሩት ሰዎች “የኤርትራ ደም” ያላቸው ብለን በቀላሉ የምናልፈው አይደለም። ብዙ ማስረጃዎች እንደሚመሰክሩት፣...

" ዛሬም ነገም ኢትዮጵያዊ ነን ዜግነታችን በ36 ቅል ራስ ፖለቲከኞች አይወሰንም!!!" (የኢሮብ ህዝብ) 

አለማ ተስፋዬ የኢሮብ ህዝብ በመሬታችን ኣንደራደርም፣ የአልጀርስ ስምምናት የህልውናችን ፀር ስለሆነ በፍፁም ኣንቀበልም ስል ከተማውን ስያጥለቀልቅ...

ሻእቢያና ታዝሎ የኖረበት አንቀልባ!??! (ያሬድ ጥበቡ)

“ሻዕብያ ጊዜያዊ መንግሥት እንደመሠረተ የገንዘብ ስጦታ እንዳደረግለት ይጠይቃል፡፡ የአቶ መለስ ቡደን በመጀመሪ የ200 ሚሊዮን ብር፣ቀጥሎ የ100 ሚሊዮን...

ኢህአድግ የአልጄርስን ስምምነት እና አግአዚያኑ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ የሚተነትን ፅሁፍ ፈልጌ ፈልጌ ሳጣ የዛን ዘመን ዝሆኖችና የፖለቲካ ሊቆች ከሆኑት ውስጥ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌንና ጋሽ አሰፋ...

የጌታቸው አሰፋ መነሳት ማለት ለኢትዮጵያውያን..... (ኤርሚያስ ለገሰ)

የጌታቸው አሰፋ መነሳት የተደራጀ ሌብነትና ዝርፊያ፣ ዘረኝነት፣ ዘር ማጥፋት፣ የስልጣን መባለግና በእርስትነት መቆጣጠር፣ መሀይምነት፣ ወንጀል፣...

ጉደኛው መሪያችን  (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል...