Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሁለቱ ሚጢጢ ዝሆኖች እርግጫ የህዝቦችን አንድነት ለማጠናከር ያለውን እድል ያወሳስበዋል!!! (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)
በዚህ የብሄር አደረጃጀት ላይ ያሰረፍኩትን የመጀመሪያ ጥቃት (የመጀመሪያ ግለ ሂስ ) ለማጠቃለል፦
1 አዲሱ የአማራ ፓርቲ ቤአዴንን ለማሸነፍ እና ትኩረት...

መዲናችን አ.አ የኢትዪጵያ ብሄርተኝነት መፈልፈያ የችግኝ እርሻ ሆኖ መተው ይኖርበታል!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ኦፌኮ በምርጫ ኦህዴድን ለመዘረር የሚያደርገው ሩጫ አሳሰቦኛል። ቢሳካለት አንድምታው ምንድን ነው? የአትላንቲክ ካውንስል ስብሰባ ላይ የተገኙ ወገኖች...

ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! [ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ]
ሀገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ትውልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቱዋንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ነበረች። ይህንን የትውልዶች ብሔራዊ...

ግብጽም የአባይ ፖሊሲዋን ቀየረች? (ደረጄ ደስታ)
የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የግብጹን ፕሪዚዳንት አል ሲ ሲን ማለፊያ ንግግር ተከትሎ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ቃል...

ለ24 አመት በትግራይ ድብቅ እስር ቤት የሚገኙት ሊቅ (ጌታቸው ሺፈራው)
መምህር እንደስራቸው አግማሴ ይባላሉ። እውቅ የዜማ እና የቅኔ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ብቸኛዋ የድጓ ምስክር ቅድስት ቤተ ልሔም (ታች ጋይንት) ገብተው...

በኦህዴድ ኮንፈረንስ የዜጎች መፈናቀልም ሌላኛው አጀንዳ ነው ተብሏል መፍትሄ ይገኝበት ይሆን? (ደረጄ ደስታ)
ኦህዴድ በመግለጫው፥ በ8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ከነገ ሰኔ 3 2010 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ ከተማ ይካሄዳል ብሏል። እነኚህ ፍሬ ነገሮቹ ናቸው-
1.በክልሉ...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ምሥረታ ተበሰረ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
እዚህ ማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ ነው አሁን ስገባ ዜናውን የሰማሁት፡፡ አርማውም ይሄ ከታች የምታዩት የንስር አሞራና ጋሻ እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡...

ኢትዮጵያችን ዛሬ እሚላስ እሚቀመስ ሲጠፋ የጣት ቀለበቷን አውጥታ እንደምሸጥ እናት ሆናለች!??! (ደረጄ ደስታ)
በሱዳን እሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ግብጽ ሱዳንና ኢትዮጵያ ትልቁን የአባይ ግድብ በጋራ ይመርቃሉ ሲሉ ተናግረዋል። ምን ማለት ይሆን?
ጠቅላይ ሚኒስትር...