Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከ200 በላይህፃናትና ሴቶች ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ተፈጸመባቸው 500 ሺህ በላይ ተፈናቀሉ!??! (ታደለ አሰፋ)
በኦሮሞ ክልል የታጠቁ ሀይሎች የተሳተፉበት ግድያ እና ማፈናቀል ነው ሲሉ የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት ተናግረዋል ። ተፈናቃዮቹ ታዲያስ የማንነት ጥያቄ...

ታላቁ አሊ ሑሴንም ምስጋና የሚገባቸው የአማራ ድምጽ ናቸው! (አቻምየለህ ታምሩ)
በትናንትናው እለት የአማራ አገር አቀፍ ንቅናቄ በባህር ዳር ከተማ የመመስረቻ ጉባኤውን ሲያደርግ አማራ በፋሽስት ወያኔና በርዕዮተ ዓለም አጋሮቹ...

አብይን እንዴት ታየዋለህ? “እንደ ጠያቂዬ ነዋ!”
አብይን እንዴት ታየዋለህ? “እንደ ጠያቂዬ ነዋ!”
ደረጄ ደስታ
አብይን እስኪበቃው ደብድቦ ወይም ቃል እስኪያጥረው ክቦ ከሚያናግረኝ ሰው እምጋተር...

"በጣሊያናውያኑ የተሰሩ ካርታዎችን አምኖ ለማስረጃነት መቅረቡ ጅልነት ወይም በአገር ላይ የተሰራ ደባ ነው!!" (ዶ/ር ያዕቆብ ሃይለማርያም)
በፋሲል የኔ አለም
የአለማቀፍ ህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ሃይለማርያም ኢትዮጵያ ከጣሊያን ጋር በተደረጉ የቅኝ ግዛት ውሎች ለመዳኘት መስማማት አልበረባትም...

በ2012ቱ ምርጫ በየክልሎቹ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የሚያሳይ አጭር ዳሰሳ!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከእለት ወደእለት አዳዲስ ነገሮችን እያሳየን ይገኛል፤ ከጥቂት ወራቶች በፊት የነበሩ አሣዛኝ ክስተቶች ጠፍቶ ህዝቡ ነገን በተስፋ...

ቁጣ፣ ክፍፍልና ትርምስ ... ኢሕአዴግ፣ ሕወሓት፣የትግራይ ህዝብ፣ ዓረና ትግራይ፣ አይጋ ፎረም እና ሌሎች የሕወሓት ሚዲያዎች (ከድር እንድርያስ)
#ኢሕአዴግ
♦ የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ #የኢሕአዴግን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሰላለፈውን ውሳኔ፣ ያወጣውን መግለጫ እና ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ ያቀረበውን...

እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ (ውብሸት ሙላት)
ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሉዓላዊ አገር ድንበር የላትም!
እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡
(ውብሸት ሙላት)
የፌደራሉ...