Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? (በቹቹ አለባቸው አበበ)
(የግል አመለካከት)
አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ ሊመለስ የሚችለው አብን ብአዴንን እንዴት ይመለከተዋል?...
ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩባት የከረረችዋ ክር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ሀ~ ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩበት በጣም ስስ ክር የተበጠሰችው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ጎንደር በመሄድ ከወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ...
አገር ለድጋፍ ነቅሎ ቢወጣስ? (ደረጄ ደስታ)
የወያኔ ሃርነት ትግራይን መግለጫ አነበብኩት። የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀበት አገር ይህን ሲያይ ምን ይል ይሆን? ንድድ አለኝ። አደባባይ እማልጽፈውን...
ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤ "ዓመት ዓመቱ አያድርስህ" - የሲዳማ ሽማግሌዎች፤
ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤
“ዓመት ዓመቱ አያድርስህ”የሲዳማ ሽማግሌዎች፤
ውብሸት ሞላ
ሲዳማ ከነበሩት የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደሮች...
የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto "Che" Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto “Che” Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
አርጀንቲናዊው የማርክሲስት አብዮተኛ፣...
ታጥቦ ጭቃ ፣ አድሮ ቃሪያ፣ ከርሞ ጥጃ የሆነ ድርጅት! አሁንስ እያሳዘነኝ ነው!!! (አንዷለም በከቶ ገዳ)
ከአንዲ ፈጌሳ በህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው መግለጫ ላይ የተሰጠ መግለጫ
ህወሃት ማምሻውን የሰጠችውን መግለጫ ተከትሎ የተፈጠረውን ግራ መጋባት...
በፖለቲካ Sucide ራሷን በራሷ ያጠፋችውን ህውሃትን ኑ እንቅበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
የህውሃትን መግለጫ ምንም አዲስ ነገር የለውም የሚሉት ሰዎች ኢህአድግ የሚባለውን ድርጅት ባህሪይ ካለማወቅ የሚሰነዘር አስተያየት ነው።
ኢህአዴግ ...
