>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሓት በራሱ ልክ ያሰፋው ቁምጣ እና መዘዙ (ስዩም ተሾመ)

በቀላል አገላለፅ እና አቀራረብ ድብቁን እና ረቂቁን አጉልቶ በማሳየት ይህንን ሙህር የሚያህሉት ውህዳን ናቸው፡፡ የፖለቲካ ሳይንስ ሙህሩ ዶክተር መረራ...

ዶ/ር አብይን መደገፍ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው!!! (መሳይ መኮንን)

የምርጫ ጉዳይ አይደለም። የህልውና እንጂ። ምንም ይሁን ምን ደጃፋቸን ላይ ተገትሮ ከቆመው የጥፋት ሃይል ልናመልጥ ወይም አሸንፈን ልንወጣ የምንችለው...

የጠ/ሚሩ የለውጥ አብዮት ከፈርንሳይ እና ስፔን አብዮቶች ሊማር ይጋባል!!!

 ቬሮኒካ መላኩ እነ ጀነራል ክንፈ ዳኘው የፖለቲካ ስልጣናቸውን ከመነጠቃቸው የተነሳ የተጀመረውን ለውጥ ለማቆም ለመግታትና ለመቀልበስ ያለ የሌለ...

ቡዳን "ቡዳ" ስትላት "እንዴት አወቅክ ቡዳ!" ትለሃለች!!!  (ደረጄ ደስታ)

“ስድብሽና ስድቤ እኩል ነው ትርፉ ሰው መስማቱ ነው”– ይባላል። ዛሬ በኢትዮጵያ እየሆነ ላለው ሁሉ ሰዎቹን ተጠያቂ እያደረግን ነው። እነሱ ትናንት...

ወቅታዊ ጥሪ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትና ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎች ( ሃራ አብዲ)

ወቅታዊ ጥሪ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትና ጸጥታ አስከባሪ   ሃይሎች (በመጠኑ የተከለሰ ሁለተኛ  እትም) ( ሃራ አብዲ) ‘…ይሁን እንጂ ህወሓት እና...

የባድመ ነገር (ከአቶ ገብረመድህን አርአያ)

  ዛሬ በሃገራችን ኢትዮጵያ  የህዝብ ትልቁ መነጋገሪያ የሆነው  የህ.ወ.ሓ.ት.( ኢህአደግ )ስርአት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተሰብስቦ ካሳለፋቸው ወሳኔ አንዱ...

በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ በሃሰት አልመሰክርም በማለቱ 11 ዓመት የተፈረደበት ወንድማገኝ አበበ ተፈታ!!! (ታማኝ በየነ)

ሰላም ለሁላችሁም ያለአግባብ በግፍ ታስረው በምድራዊ ሴኦል ውስጥ የሰው ልጅ ይችለዋል የማይባል መከራን ተቀብለው ፈጣሪ የሰጣቸውን እድሜ በጨካኖች...

ህወሀት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቃ ብትከለከልም "ማነው ከልካዩ!" እያለች ነው  (ፋሲል የኔአለም) 

ህወሃቶችና አጫፋሪዎቻቸው የአብይን መንግስት የሙርሲ መንግስት እያሉ መጥራት ጀምረዋል፥ አብይ በምስራቁና በሰሜን ያለውን ጦር ቢፈትሸው መልካም ነው...