Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"በግፍ የታሰሩ ወንድሞቻችን መፈታት የጥያቄያችን አካል እንጂ የመጨርሻ ግባችን አይደለም!!!" (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)
ለአመታት በግፍ እስር ስትሰቃዩ የነበራችሁ ወንድሞቻችን በኢድ ቀናችን ከእስር ተፈታችሁ ከናፈቃችሁ ቤተሰባችሁ እና ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር በመቀላቀላችሁ...

ያቆሰልነው አውሬ ጭካኔው ጨምሮ የቀን ጅብ ሆኖ መጥቷል እንጠንቀቅ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
* ታስታውሱ እንደሆነ ባለፈው አመት ጌታቸው ረዳ በሚዲያ ቀርቦ ስለትግራይ የበላይነት ስለሚባለው ወቀሳ ሲያስረዳ ” የትግሬ የበላይነት የሚባለው...

"...ከገደሉኝም ትግሌን አደራ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ! አገራችን የወያኔ ዘረኞች ብቻ መፈንጫ መሆን የለባትም!" (ሳሙኤል አወቀ)
ታደለ ጥበቡ
“ከማርቆስ እንደመጣ ደወለልኝ።ባህርዳር ሜላት ካፌ ተገናኘንና አወራን።ያኔ ከብሔራዊ ደኅንነት አዲስ አበባ ሳሙኤል አወቀ እንዲገደል...

ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥ (ጥሩነህ ይርጋ)
ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥
በማዕከላዊ የደረሰበትን ግፍና ኢ- ሰብአዊ ድርጊት ከአንደበቱ እንስማ!??! (ኦድዮ)
ጥሩነህ ይርጋ
አንዳንድ ሰዎች...

በደቡብ ክልል ሁከትና ብጥብጥ ያስነሳው ህወሓት መሆኑን “Tigrayoline” አረጋገጠ
by Seyoum Teshome
Tigrayoline የሚባለው የህወሓቶች ድህረገፅ የካቲት 07/2010 ዓ.ም ላይ ኢትዮጱያ መንግስት የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር ለቀጣይ ሦስት...

ኢህአዴጋችንና ኢህአዴጋቸው?! (ደረጄ ደስታ)
ህወሃት በየመግለጫው እሚላትና አሁንም የሰነቀራት “የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ሕወሓት” እሚላት አባባል ትገርመኛለች። ያቺኑ የአነጋገር ስሌት...