Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ ያሉ እውነታዎች (ክንፉ አሰፋ)
የህወሃት መግለጫ በመስመሮች መካከል ሲነበብ በተቀማ ጩኸት ሊመሰል ይችላል።
ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ የነበሩ እውነታዎችን ለመዳሰስ የፖለቲካ ሊቅ መሆንን አይጠይቅም።...

የህዝብ ተሳትፎ የሌለበት ውሳኔ፤ መፍትሄ አያመጣም (ሸንጎ)
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ
ሚዳቋ ወዲህ፤ ቅዝምዝም ወዲያ እንዲል ያገራችን ሰው፤ የሰሞኑ የኢሕዴግ መንግስት አካሄድም ከህዝብ ፍላጎትና ከህዝብ...

ቋንቋና ብሔራዊ ኩራት (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)
የጥንት አገሮችን እንመልከት። በጽሕፈት የሚገለጥ ቋንቋ አላቸው። ቅኝ ገዢዎች ሥር ቢወድቁም እንኳን፥ ቋንቋቸውን አለቀቁም። ኢትዮጵያም ክፍሏ ከጥንት...

አንዳርጋቸው በቢቢሲ ሃርድ ቶክ (መስቀሉ አየለ)
“ትግሉ ላይ ጨለምተኛ ለሆናችሁና አጋጣሚውን በመጠቀም አንዳርጋቸው ጽጌ የተኮስነው ቀለሃ የለም አለ ብላችሁ ወደ ተዊተር ለሮጣችሁ ሁሉ ትንሽ ግምት...

ግልጽ ደብዳቤ ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ (ከቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል የተላከ)
ክቡር ጠ/ሚ የሀገር ባለውለታ የሆነውን የቀድሞውን ሰራዊት ከወደቀበት ያንሱ ክብሩን ይመልሱ?!?
ግልጽ ደብዳቤ
ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ...

ሰዎች እየተገደሉ ንብረት እየወደመ ነው ህወሀት በስውር እጁ እሳቱን መቆሰቆሱን ቀጥሏል!!!
<<እንዴት ሠው በወንድሙ ላይ እንዲ ይጨክናል አዋሣ ከትላንት ጀምሮ ኔትወርክ መብራት ውሀ የለም በከተማው ውሥጥ ግልፅ ዝርፊያና ግድያ ተንሠራፍቷል...

ለመጀመርያ ግዜ ስለመቻቻል ዲስኩር ያልተሰማበት የኢድ መልክት (ራድዮ ነጋሺ)
ይህ ከታች የሚነበበው የኢድ መልዕክት ከኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር የተላለፈ መሆኑ አዲስ የሚያደርገው ሆኖ ለየት የሚያደርገው ደግሞ ጉዳዩን ከሚያውቅ ሰው...

አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? (በቹቹ አለባቸው አበበ)
(የግል አመለካከት)
አብን (NMA) ለብአዴን እየመጣለት ነው ፤ ወይስ እየመጣበት? የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ ሊመለስ የሚችለው አብን ብአዴንን እንዴት ይመለከተዋል?...