>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩባት የከረረችዋ ክር!!!  (ቬሮኒካ መላኩ)

ሀ~ ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩበት በጣም ስስ ክር የተበጠሰችው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ጎንደር በመሄድ ከወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ...

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፦“የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስት ግጭት መንስኤ ብዙዎቻችንን አላሳመነንም”

አገር ለድጋፍ ነቅሎ ቢወጣስ? (ደረጄ ደስታ)

የወያኔ ሃርነት ትግራይን መግለጫ አነበብኩት። የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀበት አገር ይህን ሲያይ ምን ይል ይሆን? ንድድ አለኝ። አደባባይ እማልጽፈውን...

ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤ "ዓመት ዓመቱ አያድርስህ" - የሲዳማ ሽማግሌዎች፤

ሽፈራው ሽጉጤ የጨምበላላ ቀን፤ “ዓመት ዓመቱ አያድርስህ”የሲዳማ ሽማግሌዎች፤ ውብሸት ሞላ ሲዳማ ከነበሩት የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደሮች...

የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto "Che" Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)

 የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto “Che” Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል) አርጀንቲናዊው የማርክሲስት አብዮተኛ፣...

ታጥቦ ጭቃ ፣ አድሮ ቃሪያ፣  ከርሞ ጥጃ የሆነ ድርጅት! አሁንስ እያሳዘነኝ ነው!!! (አንዷለም በከቶ ገዳ)

ከአንዲ ፈጌሳ በህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው መግለጫ ላይ የተሰጠ መግለጫ ህወሃት ማምሻውን የሰጠችውን መግለጫ ተከትሎ የተፈጠረውን ግራ መጋባት...

በፖለቲካ Sucide  ራሷን በራሷ ያጠፋችውን ህውሃትን  ኑ እንቅበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

የህውሃትን መግለጫ ምንም አዲስ ነገር የለውም የሚሉት ሰዎች ኢህአድግ የሚባለውን ድርጅት ባህሪይ ካለማወቅ የሚሰነዘር አስተያየት ነው። ኢህአዴግ ...

ፖለቲካ ቼዝ ነው ይሉሃል እንዲህ ነው !! (ሀብታሙ አያሌው)

በቼዝ ጫወታ አሸናፊ የሚያደርግህ ወዴት መሄድ እንዳለብህ ማወቅህ ብቻ ሳይሆን ተጋጣሚህ ወዴት ሊሄድ ለእንደሚችል የመተንበይ ብቃት ሲኖርህ ነው። ህወሓት...