>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የመለስ ራዕይ ፈፃሚ አግኝቷል!!! (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

ያለ ህዝብ ምክክር ያለ ህግ ባለሙያዎች ሙያዊ ድጋፍ ያለማንም ተጠያቂነት በደላላና ሀገር ሻጭ ስራ አስፈፃሚዎች ውሳኔ ብቻ ባድመ ሄደች ባድመ ለኢትዮጵያውያን...

ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ወደ አዘቅት እየወሰዳት ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

በፓርቲና በመንግስት መካከል ለወጉም እንኩዋ ድንበሩ የጠፋባት ሃገር ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ ኢህአዴግ መንግስትን ወክሎ የሚንስትሮች ም/ቤትም ሆነ ፓርላማው...

ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  (ቬሮኒካ መላኩ)

በአቢይ አህመድ ዘመን ባድመ ተሸጠች የሚሉ የዋሆችን እየተመለከትኩኝ ነው። በለው  !!! ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  ሄደህ ስላሴ ጓሮ ውስጥ  በወታደር...

የኦቦ በቀለ ገርባ ጉዳይ እና እነ "ያዙኝ-ልቀቁኝ" (ስዩም ተሾመ)

እኔን ጨምሮ በፍቃዱ ሃይሉ፣ አጥናፍ፣ ዳንኤል… ወዘተ በቀለ ገርባ ሲታሰር ጮኸናል፣ እንዲፈታ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል፣ ፅፈናል፥ ተችተናል፥ ተሟግተናል፥…...

ተቃዋሚ የሚባል የትግሬ ድርጅት አለ ወይ? (ይኄይስ እውነቱ)

በዜግነቴ ስለ አገር ጉዳይ ያገባኛል፣ ያሳስበኛል፤ ደሀ ሲበደል፣ ፍርድ ሲጓደል ያመኛል፤ ስለሆነም ቢያንስ አገርና ወገኔን ለማጥፋት ከተሠማሩ እኩያን...

ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል!! (ሃራ አብዲ)

ያንዱ እለት፤ አንዱ ባልቴት። ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል !! ሃራ አብዲ ይህችን ሁለት ቀናት ደግሞ ሌላ...

ከዚህ ደርሰናል፣ ቀጥሎስ? (ሸንጎ)

 ግንቦት 28 ቀን  የአገራችንን ሕዝብ ከሚያስከብሩት ባህሪያት አንዱ የሚያስደንቅ፣ አንዳንዴም እልህ የሚያጨርስ እርጋታው ነው። ይህንንም ገፀ-ባህሪ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች: “ሲደበደብ ከኖረ ቆዳ የተሠራ ከበሮ ዜማው ሁሉ በለው በለው ይመስለዋል” (ዳንኤል ክብረት)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን...