>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ተቃዋሚዎች እና ዘጠኙ ቂሎች (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ዶ/ር አቢይ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን ከተቆናጠጡ ዛሬ (ግንቦት 24) ስድሳ ቀን ሞላቸው፡፡ እኛም የዶ/ር አቢይን እርምጃ አንዳንዴ በጥርጣሬ፣ አንዳንዴ...

ሲናሪዎቹን/ ቢሆንስ/ መደርደሩ ፍኖተ ካርታን በጋራ መንደፉን ይተካልን? (ዩሱፍ ያሲን -ኦስሎ/ኖርዌይ)

በዛሬይቷ ኢትዮጵያችን ተስፋም ፣ ስጋትም ፣ ሰፍኗል ፡፡ ጎን ለጎን እርግጥ ተስፋ መሰነቁ ሚዛን እየደፋ መጥቷል ፣ አይካድም ፡፡ መዳረሻችን በውል ባለመታወቁ...

የጀግናው አንዳርጋቸው ፅጌ ድንቅና ውብ አቀባበል በለንደን

የፌደሬሽኑ ውሳኔ ተገቢ ነው!!! (መሳይ መኮንን)

የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የስፖርት ፌደሬሽን ያሳለፈው ውሳኔ ተገቢ ነው። ምክንያቴ ግን ዶ/ር አብይ እንዳይገኙ ከመፈለግ አይደለም። ለእሳቸው ካለኝ...

የውስጥ ፍትጊያው ተባብሶ ቀጥሏል ፤ ህወሀቶቹ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል!!! (ለማ አባቦራ)

ትግሉ ተፋፍሟል ህወሀት ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል በዶክተር አብይ ወደ ስልጣን መምጣትም ሆነ ከዚያ ወዲህ እየተደረገ ያለው ጉዞ አልጋ...

አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ ወቅታዊ ጥያቄዎች!!! (ሚኪ አምሃራ)

” ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እስረኞችን በማስፈታት በኩል እየሄዱበት ያለዉ አካሄድ ጥሩ የሚባልና የሚበረታታ ድርጊት ነዉ፡፡ በሚቀጥሉት ጊዚያቶች...

የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?) (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ...

ኦሮማራ በእስርቤት “ገርባነት”፡  ስቲቭ “ወልቃይቴው” (ውብሸት ሙላት)

መቼስ ኦሮሞ በኦነግነት እና አማራ ደግሞ በግንቦት ሰባትነት በአሸባሪነት ክስ ብዙ እስር ቤቶችን አጥለቅልቆታል፡፡ በታወቁትም በማይታወቁትም እስር...