Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ቀጣዮቹ 100 ቀናት! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
መንደርደሪያ
የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት...

የሰዎችን በግፍ ከቀዬአቸው መፈናቀል "ለምን?" ለማለት ባለ ህሊና ሰው መሆን ብቻ በቂ ነበር ግን...!????! (የዋግ ነሽ ስዩም)
ትላንት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉ አማራዎችን ወገኖችን አይተን ከሀዘናችን ሳናገግም ዛሬ ደግሞ 406 አባውራዎች ትላንት የአማራ ርስት ከነበረው...

“ጠላት” እንዳይሰማ? አድዋ ተደብቃ እያለቀሰች ነው!! (ደረጄ ደስታ)
ትንናት በትግራይ አድዋ ከተማ ወጣቶችን “ለመቀስቀስ” አንድ ህዝባዊ ስብሰባ በከተማዪቱ ከንቲባ ሰብሳቢነት ሲካሄድ ነበር አሉ፡፡ በሰብሳቢው እና...

የዶ/ር አብይና የአቶ አንዳርጋቸው መገናኘት በስጋትና ጥርጣሬ የታጀበውን ፖለቲካ ለማርገብ የታለመ ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
እንደ አዲሱ ግልብጥ በዶ/ር አብይ በኩል የኢህአዴግ ደጋፊ መንጋ አተያይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀላል ቢሆን ኑሮ እኔም የኢህአዴግ ደጋፊ እሆን ነበር!!!
የጠ/ሚ...

ፍላጎታችን ባይሆንም እንኳን… የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ልናከብር ይገባል! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ35ኛው የሰሜን አሜሪካ ፌስቲቫል ላይ እንዲገኙ፤ በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በደብዳቤ ቁጥር ዋሽ/09/620/2010...

እባካችሁ ቀስቅሱኝ? ስሞትላችሁ "እውነት ነው" በሉኝ? "የቂም-በቀል ፖለቲካ አልፏል!" በሉኝ? (ስዩም ተሾመ)
ወዳጆቼ ከኢትዮጲያ ፖለቲካ የተማርኩት ነገር ቢኖር ቂም-በቀል እና ጥላቻ ነው፡፡ አፄ ሃይለስላሴ በላይ ዘለቀ፥ ጄ/ል መንግስቱ ነዋይ፥ ጄ/ል ታደሰ ብሩ፥…ወዘተ...

በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ!!! (ፋሲል የኔአለም)
ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ በሁሉም ወገን ያለው ግራ መጋባት እንደቀጠለ ነው። በተቃውሞው ጎራ ትልቅ የመረጃ ክፍተት ያለ ይመስለኛል።...

ከመጋረጃዉ በስተጀርባ (behind the curtain) (አቤል ዮሴፍ)
ጠቅላይ ሚንስተር አብይ የሚያደርገውን ሳላደንቅ አላልፍም የሚል አረፍተ ነገር በብዙዎች እየተስተጋባ ነዉ።
በርግጥ ላይ ላዩን ተመልክቶ ከመጋረጃዉ...