>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አንዳርጋቸው አማራ ሆነ ኦሮሞ፤ ኮንሶ ሆነ አኙዋክ አይበርደኝም፤ ኢትዮጵያዊነቱ ግን ያሞቀኛል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ሰሞኑን  ስለአንዳርጋቸው  ፅጌ በፃፍን ቁጥር ኮሜንት ላይ የምትለጠፍ አንድ የፈረደባት  Screnshot አለች። ያች ደብዳቤ የአንዳርጋቸው ዘር የተመዘዘበትበን...

"ራሳችን ታግለን ባመጣነው ድል፣ ድሎቻችንን ሊቀማን የሚችል ኃይል እየገጠመን ነው"  - አምባሳደር ስዩም መስፍን (በወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ከምሽቱ 4:30 ሲል ዐይኔን ቴሌቪዥኔ ላይ ቸክዬ እንድቀር ግድ የሚል ፕሮግራም ገጠመኝ፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው #Walta ነው፡፡ እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ለግንቦት...

ዐቃቤ ሕግ በሁለቱ ሚዲያዎችና በሁለት ታዋቂ ግለሰቦች ላይ አቅርቦት የነበረውን ክስ ማንሳቱ ታውቋል (ጌታቸው ሺፈራው)

~በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱ በርካታ ተከሳሾች ክስ አልተቋረጠም ~በማዕከላዊ ከፍተኛ በደል የደረሰባቸው አስቻለው ደሴ፣ ዮናስ ጋሻው፣ ጌታ አስራደ...

‹‹ቂሊንጦ ውስጥ የተነሳውን እሳት እኛ ነን የቀሰቀስነው፤ እገሌ አቃጥሉ ብሎን ነው›› ካላልን መሞታችን ነው!!!

ከ ጭቆናው ይብቃ የተገኘ በሐሰት ተወንጅለን፣ በግፍ ታስረን፣ እየተንገላታን ከዛሬ ነገ ‹‹ከታሰርንበት እንፈታለን›› ብለን ስንጠብቅ ይኸው በአንድ...

ዶ/ር ዓቢይና አቶ ለማ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

አንዳንዶች ሰዎች የዶር. ዓቢይንና የአቶ ለማን የለውጥ መሪነትና የለውጥ አራማጅነት ወደዜሮ ደረጃ ያወርዱታል፤ ክብሩን ለራሳቸው ማድረግ አምሮአቸው...

እኛም ቀኑን እንዲህ አስበነው ውለናል!!! (መሀመድ አሊ ሞሀመድ)

ዛሬ ግንቦት 20 ቀን ነው፡፡ ፀረ-አንድነት ኃይሎች ኢትዮጵያን የተቆጣጠሩበት፣ ሉኣላዊነታችንንና ብሔራዊ ጥቅማችን ጥያቄ ውስጥ የገባበት፣ የሀገራችን...

ስለ ዜግነት እናንሳማ ካላችሁ.....!????! (ሚኪ አምሀራ)

በነገራችን ላይ አይደለም ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር ሳይሆን የኢትዮጵያ ዜጋ ሳይሆኑ ስንቱ የመንግስት ስራ ይሰራሉ፡፡ አብዛኛዉ ህወሃቶች በተለይም በኤጀንሲዎች...

ከአንዳርጋቸው እና ከአቦይ ስብሃት ማን ነው ኢትዮጲያዊ?  (ስዩም ተሾመ)

“ኢትዮጲያዊን ከሀገሩ ልታወጣው ትችላለህ፣ #ኢትዮጲያዊነትን ግን ከውስጥ ማውጣት አትችልም!” የሚለውን የዶ/ር አብይ ንግግር #ለዳንኤል_ብርሃኔ...