Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አንዳርጋቸው የተግባር ሰው ነው!! ያለውን የሚፈፅም ሀያል ሰው!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ዛሬ በትግራይ አካባቢ ባሉ ዞኖች ሁሉ በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የህዝብ መንቀጥቀጥና መንዘፍዘፍ በመድረሱ በድንጋጤ አካባቢው የድረሱልኝ ጥሪ...

በጓዳችን መፈታት ደስ ብሎናል፤ የሚጠብቀን ብዙ መሆኑን እናውቃለን!!!
አርበኞች ግንቦት 7
ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2010 ዓም ጓዳችንና መሪያችን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ቤት ወጥቷል። አቶ አንዳርጋቸው ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም በሰንዓ...

እስረኞችን ማስፈታት “መሠረታዊ” የህዝብ ጥያቄ አይደለም፣ የፖለቲካ ግብ ሊሆን አይችልም! (ስዩም ተሾመ)
ባለፉት ሁለት ወራት የታዩትን ለውጦች መለስ ብሎ ላስተዋለ የሀገራችን ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ መገታቱን ይገነዘባል። ለምሳሌ የዶ/ር መረራ ጉዲና፣ አንዷለም...

አንዲ ሊይዙት ምጥ - ሊለቁት ጭንቅ አስቸጋሪ የነብር ጭራ! (መስከረም አበራ)
አንዲ በሰው ዘንድ ምን እንደሆነ የማያውቁት አሳሪዎቹ ገና ዛሬ ነው የአንዳርጋቸውን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ስብት ሃይል ጉልበቱን የተረዱት፨ ቢለቁት...

የስፖርት ፌዴሬሽኑ የስብሰባ ውሎ እና የነገው ቀጠሮ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ 5 ሰአት የፈጀ ውይይት አድርጎ ነበር። በዚህ አስቸኳይ...

ፌደሬሽኑ ከእስር የተፈቱትን ጀግኖች ይጋብዛል፤ አብይስ ገና መፈታታቸው አይደለምን!????! (በፍቃዱ ሞረዳ)
ፌደሬሽኑ ከእስር የተፈቱትን ጀግኖች ይጋብዛል፤
አብይስ ገና መፈታታቸው አይደለምን!????!
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዶክተር...

ግንቦት 20 ለጋሞ ጎፋ ሰው ምኑ ነው?(ጋሞ ጎፋ ኦንላይን)
ሥርዓቱ እና የሥርዓቱ ሰዎች ወታደራዊውን የደርግ መንግስት ከሥልጣን የገረሰሱበትን 27ኛ ዓመት ልደት እያሰቡ ይገኛሉ። ምንምእንኳን ብዙሃኑን የሀገሪቱን...