Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ "ይቀበል" ወይስ "አይቀበል"
ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ “ይቀበል” ወይስ “አይቀበል” የሚለው ርእሰ ጉዳይ ትልቅና ወቅታዊ አጀንዳ ሆኗል፤ የአገራችን...

ESFNA እና የዶ/ር አብይ ጥያቄ! (ያሬድ ሀ/ማርያም)
ESFNA ታላቅ አገራዊ ኃላፊነት እጁ ላይ ወድቋል። ይህን እድል በጥንቃቄ መጠቀም ትልቅ የአመራር ብስለት ይጠይቃል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ ተከትሎ...

ሕወሀቶቹ ገመናቸውን የሚገልጡባቸውን በርካቶቹን አሁንም በማሰቃያ ቤት አጉረዋቸዋል! (ቴዲ ይፍራ ሸዋ)
መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ይባላል። የአየር ኃይል ፓይለት ነው። አየር ኃይል ውስጥ ባለው ዘረኝነት ከተገፉት የአማራ ተወላጆች መካከል አንዱ ነው። ትህነግ/ህወሓት...

ኦሮሞ ነኝ!! ኢትዮጵያዊ ነኝ!! አሸባሪ ግን አይደለሁም!! (ገመቹ መራራ ፋና)
ይኼንን የምፅፈው በብዙ ነገሮች ስለተረበሽኩ ነው፤ ጎኔን ከፍራሼ በጊዜ ባዋድድም እንቅልፍ ሊወስደኝ ስላልቻለ ከተጋደምኩበት ተነስቼ ነው። በየቀኑ...

የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ (አንዷለም ቡከቶ ገዳ)
አንዱ ብስል አንድ ጥሬ ..ግንቦት 18 …2010….ወያኔ ሸገርን ልትይዝ 2 ቀን ቀራት ፡፡(አባባሉ ርእስ ነው …ያው አብይን ለመንካት ነው…ጸሃፊው እኔው ነኝ)
በሰላም...

ከመቀሌው ስብሰባ ያልሰማናቸው የታፈኑ መረጃዎች (ከድር እንድሪያስ)
ከመጋቢት 22-25 #መቀሌ ላይ ተካሂዶ በነበረው ህወሃት ከመላው የሀገራችን ክፍል የኢህአዴግ አባላት እና አባል ያልሆኑ የየአካባቢው ተወካዮችን ሰብስቦ...

ግንቦት ''20'' የፋሽስታዉያን የስኬት ቀን፦ (አዲሱ መኮንን)
ዘመነኞቹ እና ቢሊነረቹ በጭቁኑ ህዝባችን ላይ አፋና ፣ግድያ ፣ቶርቸር ፣ወፌ ይላላ ግርፋት ፣ዘርን መሠረት ያደረገ ዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት /Genocide and...

የግንቦት 20 ድሎች! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
1. በዐፄ ሠርፀ ድንግል ዘመን ቱርኮች ሀገራችንን ቅኝ ለማድረግ በማሰብ ባሕረ ነጋሽ ይስሐቅን (አሁን ላይ ጥሊያኖች ኤርትራ ያሏት የባሕረ ምድርን ገዥ)...