Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በፈውስ ሥም መሸቀል… (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
ስለዚህ ጉዳይ ምንም ሳልናገር፣ አድፍጬ ለማለፍ ሞክሬ ሞክሬ መታገስ አልቻልኩም። ሰሞኑን “መምህር” ግርማ የተባሉ “ፈዋሽ ነኝ” ባይ የአእምሮ...

ስንት አከሰሩን? (ጌታቸው ሽፈራው)
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአቶ አንዳርጋቸው እስር ብቻ 11 ቢሊዮን ዶላር እንደቀረ ተናግረዋል። 11 ቢሊዮን በጊዜው ዶላር ተመን ወደ 308 ቢሊዮን...

ባተሌው ጋዜጠኛ ጥላሁን በቀለ ይግለጡ (ተፃፈ በደረጀ ፍቅሩ - አርቲስት)
አቶ ጥላሁን በቀለ ይግለጡ ከእናታቸው ከወ/ሮ አሰለፈች ከበደ እና ከአባቱ ከፌተውራሬ በቀለ ይግለጡ በ1955 ዓም በቀድሞ ሐረርጌ ክ/ሀገር ጨለንቆ በሚባለው...

ከአንዳርጋቸው መፈታት ባሻገር ....(ዳንኤል ሺበሺ)
እኒህ የጀግና አባት በዚች ሰዓት ምን እያሰቡ ይሆን?… ልጃቸው አንዳርጋቸው ሲፈታ አቅፈው ለመሳም በደከመ ጉልበታቸው ቃሊቲ ተገኝተዋል። ያ መሆኑ...

ሕዝብ የት ነው? (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም)
የሰሞኑ ወሬ የኢትዮጵያን አገዛዝ አመራር አደናጋሪ አድርጎታል፤ አንደኛ ከእስር ሊፈቱ የማይገባቸው ሰዎች ተፈቱ፤ ሁለተኛ ሹመት የማይገባቸው ሰዎች...

ሌሎቹ አንዳርጋቸው ፅጌዎችም ይፈቱ! (ጌታቸው ሽፈራው)
አንዳርጋቸውን “እንኳን ተፈታህ” አልለውም። አንዳርጋቸውን ሳይሆን ራሳቸውን አስረው ነው የከረሙት፣ አንዳርጋቸውም የከረመው ትግል ላይ ነው።...

የኦሎምፒክ ጌጣችን ጤናዋ ታውኮ ጸበል ቦታ መቀረጿ ያስከተለው ውዥምብር
የኦሎምፒክ ጌጣችን አትሌት ጌጤ ዋሚ ጤናዋ መታወኩ ትልቅ ርእሰ ጉዳይ ሆኗል። “የማህበራዊ ሚድያው ማህበራዊ ቀውስ እያመጣ ነው፤ ሊያጠፋን ነው ማስቆም...

ከእስክንድር ነጋ ወቅታዊነት ያላቸው ቀደምት መጣጥፎቹ:- ግንቦት 20 እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር
ግንቦት 20 እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)
ከእስክንድር ነጋ ወቅታዊነት ያላቸው ቀደምት መጣጥፎቹ ውስጥ… የተወሰደ
ትላንት፣...