Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአንድ ወቅት የኦነግ ብሬይን የነበሩ ሰዎች ወደፊንፊኔ እየሄዱ ነው!?! (ፍቃዱ ሞረዳ)
አቶ ሌንጮ ለታ (የኦነግ ዋና ፀሀፊ የነበሩ)
ዶ/ር ዲማ ናጎ (የኦነግ ሊቀመንበር የነበሩ)
ዶ/ር በያን አሶባ (የኦነግ ቃል አቀባይ የነበሩ)
ዶ/ር ሀሰን ሁሴን...

ኢትዮጵያችን የሰርግና የለቅሶ ድንኳን የተጣሉባት ሰፈር ሆናለች! (ዘውድአለም ታደሰ)
ያኔ በቀውጢው ግዜ ኦሮሚያ ላይ በመንግስት ታጣቂዎች ህዝቡ ላይ የደረሰውን በደል ሳልደክም የተቃወምኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ቲም ለማን በምችለው...

"በማእከላዊ ሴትን ልጅ እርቃኗን እየደበደቡ መመርመር እንደ ባህል የሚቆጠር ነው" [ረዳት ኢንስፔክተር አለም ተክላይ፤]
በአለማየሁ አንበሴ
• “ለነጻነት መስዋዕትነት ቢከፈልም ጭቆናው ግን አልቀረም...

ረሃብ... ጊዜ ይሰጣል?! (ውብሸት ታዬ)
ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያው ከሚቀርቡና ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የብሔር ማንነትን አማክሎ፤ በዜጎቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለው ከማፈናቀል አንስቶ...

የርእሰ መጻሕፍቱን ኃይለ ቃል አላግባብ መጥቀስ (ከይኄይስ እውነቱ)
ሂስ/ገንቢ ትችተ/ነቀፋ ስህተትን ለማረም፣ ለማስተካከል፣ ለማረም፣ ለማነጽና ለማስተማር እስከሆነ ድረስ ተገቢ ብቻ ሳይሆን አስፈላጊም ነው፡፡ እንዳለመታደል...

መፈራረጅ፣ መጠላላት፣ መጠቃቃት፣ መጠፋፋት በዚያ…ትውልድ ይብቃን!!! (ውብሸት ሙላት)
ሰሞኑን የተወሰኑ በጣት የሚቆጠሩ የአማራ አክቲቪስቶች ሌሎች አክቲቪስቶችን፣ ጋዜጠኞችን እና ፖለቲከኞችን ማብጠልጠል እና ማሳጣት ጀምረዋል፡፡ ይህ...

ውሻ የራሱን ጆሮ ቆርጠው ሲያበሉት ስጋ የሰጡት ይመስለዋል!" (ዶ/ር አብይን አትንኩብን ለምትሉ በሙሉ) [ወንድማገኝ ለማ]
ጉድ ነው መቼስ ዘንድሮ?! ለካ ጊዜ እንዲህ ያስተዛዝባል! ተቃዋሚው ሁሉ ሰርከስ ኢትዮጵያ ይሰራ ነበር እንዴ?…ምነው ታዲያ ሁሉም አክሮባት ሰሪ ሆነብን!...

የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (ሚኪ አምሀራ)
የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (Bahirdar the next political melting point)
ሚኪ አምሀራ
በባለፉት 27 አመታት አዲስ አበባ የኢኮኖሚ ሴንተር መቀሌ ደግሞ የፖለቲካ...