>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የተፈናቀሉትን ወደነበሩበት መመለስ አስፈላጊና አስቸኳይ ነው - ግን ግማሽ መፍትሔ ነው!!! (መስፍን ነጋሽ)

የአገሩ፣ የምድሩ ባለቤቶች ዜጎች ሳይሆኑ ምናባዊዎቹ “ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች” እስከሆኑ ድረስ፣ ማፈናቀሉና ማሳደዱ ዛሬ በአማራው ላይ...

ኢትዮጵያ የታሰረችው በእነ አንዳርጋቸው መታሰር እንጂ በዘራፊው ሼህ መታሰር አይደለም!?! (እየሩሳሌም ተስፋዬ)

ዶ/ር አብይ ለአንድ ዜጋ ዋጋ የሚሰጡ ከሆነ የአላሙዲ ጉዳይ እንዳሳሰበዎት ሁሉ የአንዳርጋቸው እና ሌሎች ፖለቲከኞች ሀገሬን ባሉ ለአመታት ወህኒ ተወርውረው...

ጠ/ምኒስትሩ እናታቸው የተነበዩላቸውን መናገራቸው ክፋቱ ምኑ ላይ ይሆን?? (ግርማ ሰይፉ )

ጠቅላይ ሚኒትር አብይ አህመድ ለሹማምንቶች የሰጡት የአንድ ቀን ሥልጣና ወይም በቲዎሪ የተደገፈ የሥራ መመሪያ አንድ አንዶች አቃቂር እያወጡ ጉዳዩን...

ኩ ን ታ ፡ ኪ ን ቴ — እ ና — አ ፍ ሪ ካ ዊ ነ ት ! (አሰፋ ሀይሉ)

…… በመጨረሻ ባርያ ፈንጋዮቹ  ያወጡለትን  ስሙን  ተቀበለ ፡፡ ‹‹ቶቤ ነኝ!›› አለ፡፡ እና ግርፋቱ ቀረለት…..  ተዘረረ፡፡  ዋ አንቺ አፍሪካ!  ዋ...

እኔም አበጠር ወርቁ ነኝ!?! (አንዷለም ቡከቶ ገዳ)

እንዴት ናችሁ ወገኖቼ?!..እኔ እንኳን ደህና አይደለሁም፡፡መንፈሴ ታውኳል?!እንዴትስ አንድ ደሃ አባት ብልቱ የተሰለበ ፡አይኑ የተጎለጎለ ልጁን ከጉልበቱ...

አርቲስት ሀጫሉ በድጋሚ ታሪክ ሰራ (ሄቨን ዮሀንስ)

አርቲስት ሀጫሉ ሁንደሳ በወኔ በሙሉ ልብ በጀግንነትና በእልህ በሚሊኒየም አዳራሽ በተሰበሰቡ ባለ ስልጣናትና ህዝቦች እንድሁም ደህንነቶች ብሎም በቀጥታ...

ጄነራል ሳሞራ " አማልዱኝ " እያለ ነው "ቆሎ እየቆረጠምንም ቢሆን በክብር እንኖራለን"

ጄነራል ሳሞራ ” አማልዱኝ ” እያለ ነው “ቆሎ እየቆረጠምንም ቢሆን በክብር እንኖራለን” በእነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ክስ መዝገብ ታስረው ከተፈቱት...

የባህር በር ከኤርትራውያን የምንለምነው ዳረጎት አይደለም! ህጋዊ መብታችን ነው!!! (እድሪስ ድልነሳው)

ቦሊቪያ በ 19ነኛው ምእተ ዘመን ከጎረቤቷ ከፔሩ ጋር በቺሌ መንግስት ተወረረች። ይህ ወረራ የቦሊቪያን ህዝብ እና መንግስት የባህር ወደብ አልባ አደረገው።...