>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሃቶች ዶ/ር አብይን በማደንቃቀፍ ለቴዎድሮስ አድሃኖም ዙፋን እያመቻቹ ነው !!! (ነጋሲ ክፍሌ)

ጠ/ሚር አብይ የህዝብን ጥያቄ ቃል በገባው መንገድ እንዳመልስ ለማደናቀፍ ህወሃት ከላይ እስከታች በገነባችው የጥፋት መዋዕቅሯ ጠንክራ እየሰራች እንደሆነ...

ዶ/ር አብይ እና ህወሓቶች፡ ለይቶ ማስር ወይስ አብሮ መስራት? (ስዩም ተሾመ)

ኢህአዴግ ውስጥ ስለተደረገው አመራር ለውጥና ለውጡ የተካሄደበትን ሁኔታ አስመልክቶ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ አንዳንድ ተቃዋሚዎች...

ዳንጎቴና ሞሶቦ!?! በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ!?! (ጌታቸው ሽፈራው)

ሙገር ሲሚንቶ  ለበርካታ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የሲሚንቶ ገበያውን ተቆጣጥሮ ኖሯል። በመሃል ግን ትህነግ/ህወሓት ሞሶቦን አቋቋመ። በቢሮክራሲው፣...

የብሔርተኝነት እና የጽንፈኝነት ልዩነት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እንደምታውቁት ብሔርተኝነትንና ጽንፈኝነትን ያመጡብን የጥፋት ኃይሎች (ወያኔ/ኢሕአዴግ፣ ኦነግና ሸአቢያ) ናቸው፡፡ ብሔርተኝነት የሚጎዳ አይደለም፡፡...

የአማራ ነፍስ ዋጋው ስንት ነው?!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

ዳንጉቴ የተባለው የውጭ ሀገር የንግድ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ባልታወቁ ሰወች ተገደለ ተብሎ የኢትዮጵያ ቴለቭዥን በሚባለው የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ማሰራጫ...

የዴሞክራሲ ፍኖተ ካርታ አስፈላጊነት 

ሰማህኝ ጋሹ አሁን እየታየ ያለው ሁኔታ ዶ/ር አብይ በቸርነቱ በየቀኑ በሚለቅልን ዜናዎች ላይ በመመስረት ያልተቆጠበ ድጋፍ በሚሰጥና ጉዳዩን በጥርጣሬ...

የዳንጎቴ ሀላፊን ጨምሮ በእንጭኒ ከተማ 3 በሶማሌ ክልል 11 ሰዎች ተገደሉ!

(ቬሮኒካ መላኩ) አብይ አህመድ  በተለያዩ ዘርፎች ጥሩ እየሰራ ቢሆንም በአገሪቱ የተፈጠረውን አናርኪ በማስቆም ረገድ ቀሰስተኛ እየሆነ ነው። * ቤኒሻንጉል...

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

                                                                     ጸሐፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ...