Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመው ማን ነው? (ኡመር ያሲን)
ከ1984 እስከ 1987 ዓ.ም በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል:: እንጥፍጣፊ ሰብአዊነት በጎደላቸው ጨካኝና አረመኔ በሆኑ ባለስልጣናት...

የኦ.ዴ.ግ ተደራዳሪ ቡድን አዲስ አበባ ገባ!? (መለሰ በቃሉ)
የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ዛሬ አዲስ አበባ ሲገቡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ አባ ዱላ ገመዳ...

እጃቸው በንጹሀን ደም የጨቀየ " የካቢኔ አባላት" (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
∠ብስራት አቢ (ፎቶ) አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነው። ከሰፈር ልጅነቱ ባለፈ አንድ ክላስም ተምረናል። ይህም ይበልጥ ለመቀራረባችን አስተዋፅኦ አድርጓል ብዬ...

ጥገናዊ ለውጥ ውሎ አድሮ ወደ ትርምስ እና እልቂት ይወስደናል እና ይህንን መፍቀድ አንችልም!!! (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ)
ከዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ መሾም በኋላ የሀገራችን ፖለቲካ በሁለት ምክንያቶች በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻው ነው።
አንደኛ ፡ ዶክተር አብይ...

ግጨው እና ጎቤ በረከት እና አዲሱ ለትግራይ የሰጧቸው ገዥ መሬቶች!?! (በቹቹ አለባቸዉ)
ወንድሜ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ግንቦት 6/ 2010 ዓ.ም “ብአዴን ሆይ ከእነ “እንቶኔ” የጡት ልጅነት መቼ ይሆን ነጻ የምትወጣው?” በሚል በፃፈዉ ፁሁፍ፤ ከግጨው...

አዲስ የኦሮሞ ብሄርተኛ አመራሮች ዜጎችን በዘፈቀደ ህገ-ወጥ እያሉ የሚያሰናብቱበት የህግ አግባብ የለም!??!
የህግ ባለሙያ – መልካሙ ተሾመ
የቀድሞው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ አዲሱ...

ጋዜጠኛ እስክንድር በሲፒጄ ጋባዥነት ወደ ኒውዮርክ አመራ (ናፍቆት እስክንድር)
ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ እስክንድር ነጋ አሜሪካ ከመጣ 2 ሳምንት በኋላ የመጀሪያ ጉዞውን ወደ ኒዮርክ አድርጓል!!
የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ...

ከአክሱም ሀውልት የረዘመ፣ ከፋሲል ግንብ የሰፋ ብረት ያላሰረው ክቡድ-መንፈስ (ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
…በመሀል አዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ፊት-ለፊት ባለው የደህንነት ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ላይ የሚገኘውና ሙሉ የክፍሉ ግድግዳ ዘመን-አፈራሽ ቴክኖሎጂ...