Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለአንዳርጋቸው ካቴና፣ ለነሌንጮ ጉንጉን አበባ አጥላቂው ኢህአዴግ እና እኛ!!! (ግዛቸው ብርሀኑ)
ነፍጡን ሁለቱም አንስተው ነበር አቶ አንዳርጋቸውም አቶ ሌንጮም እንዲያውም የኦቦ ሌንጮ ለታ የተለየ ነበር ። እንደ እህት ድርጅታቸው ህወሃት በብሄር...

ምንም ኬላ ባይሰብሩ፣ ወንዝ ባይሻገሩ ለታጋዩ ፕሮፌሰር አድናቆቴና አክብሮቴ አይቀንስም!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)
ከዕለታት በአንዱ ቀን (ያኔ) ከዚህ ሰዉ ጋር ከበቂ በላይ በሆነ ምክንያት ተደባብረን ነበር፡፡ ከምርጫ 97 በፊት፡፡
ከምርጫዉ በኋላ ፖርላማ ባለመግባት፣...

በኦዴግ አመራሮች ወደ አገር ቤት መግባት በሁለት ጽንፍ የቆሙ ምልከታዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች!?!
ምልከታ 1
ኦህዴድ በግፍ ያባረራቸውን የኦ.ዲ.ኤፍ አመራሮች በእቅፍ ተቀበላቸው!?!
ስዩም ተሾመ
እንግዲህ የቀድሞ #የኦነግ መሪ የሆነው...

የኦዴግ ወንዝ ወደ ኢሕአዴግ ባሕር ትፈሳለች (መስፍን ነጋሽ)
ለዋዜማ ራዲዮ
የእነ ሌንጮ ለታ ቡድን ወደ አገር ቤት መመለሱ መልካም ዜና ነው። ሆኖም የግለሰቦቹ መመለስም ሆነ የድርጅታቸው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር...

“ ህገ መንግስቱን ተቀበል” የሚል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ወደ ድርድር አይገባም! (ፋሲል የኔዓለም)
አህመድ ሽዴ የተባለው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የእነ ኦቦ ሌንጮችን ጉዞ በተመለከተ የሰጠውን መግለጫ ሰማሁት። “ህገመንግስታዊ ስርዓቱን” የተቀበሉ...

"አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በማሰር ያተረፍነው ጥላቻ እና 11 ቢሊዮን ዶላር ማጣት ነው፤ በቀጣዩ ሳምንት እንፈታለን!!" (ዶ/ር አብይ መሀመድ)
ጋዜጠኛ እና ፕሮሞተር አብረሃም ግዛው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ትናንት ምሽት በቤተመንግስት ያደረጉት አስገራሚ ንግግር ከቦታ በቦታው በመታደም የቀረበ
ጠቅላይ...

ሁለት ሄክታር (ቃዳ) መሬት ለአንድ የአማራ ገበሬ አዲሱ የወያኔ አማራን የማፈናቀያ ስልት! (አምሳሉ ገ/ኪዳን)
የእነ ለማ መገርሳ አሥተዳደር “ሁለት ሄክታር (ቃዳ) መሬት ለአንድ የአማራ ገበሬ!” የሚል ድንጋጌ ይዞ የአማራ ገበሬዎች ግብር እየከፈሉበት ለዐሥርት...

ሰሞነኛ ወጎች ፡— ግንቦት 20 እና ‘ካሤቱ’ ኢህአዴግ . . . ! (አሰፋ ሀይሉ)
— ‹‹ኢህአዴግ እኮ የካሴት ክር አይደለም በእስኪሪፕቶ አሽከርክረህ የምትገለብጠው! እንደካሴት በእስኪሪፕቶ ልትገለብጠው ስትሄድ፣ ኢህአዴግ የሚጠብቅህ...