>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ዐቢይ ወደ አቦይ?" (ካሳ ይልማ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአንድ እጁ እያጠበ በሌላው ጭቃ መቀባቱ ተያይዞታል!?! ካሳ ይልማ አዜብ መስፍን:-  *አዎ የሟቹ ሚስት *አዎ ከቤተመንግሥት አልወጣም...

በደም የደለበው ኢፈርትና ሜቴክ ሳይፈርስ በኢትዮጵያ ሰላም ይሰፍናል ማለት ቀልድ ነው!!! (መሳይ መኮንን)

ዶ/ር አብይ ሜቴክን በተመለከተ ሹም ሽር አድርገዋል። ደመቀን አንስተው አምባቸውን ተክተዋል። ወ/ሮ አዜብንና አቶ አስመላሽ ወልደስላሴን በቦርድ አባልነት...

ታላቁ የዓድዋ ድል የማንቂያ ደወል የሆነላቸው የአፍሪካ ልጆች የመሰረቱት O.A.U  አምደጽዮን ሰርጸድንግል

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ “የአፍሪካ ኅብረት – AU”) የተመሰረተው ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት (ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም) ነበር፡፡ እ.አ.አ...

የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻእቢያ፣ ህውሓትና፣ ኦነግም " እንደገና ፍቅር እንደገና" እያሉ ነው (ዘመድኩን በቀለ)

 ” የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።” ዕንባ 3፣7 ~ የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻአቢያ፣ ህውሓትና፣...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጦር ሰራዊቱ ላይ ያደረገው ልዩ ጥናት (ቪድዮ)

‹ጨዋታ ሥጋዊ ወ መንፈሣዊ› . . . ! ! (አሰፋ ሀይሉ)

አንድ በዓለም የታወቀ መንፈሣዊ ሰባኪ ስለ ራሱ እና ስለ መንፈሣዊ አገልግሎቱ ያለውን ከፍ ያለ መተማመን እንዲህ እያለ ሲናገር ነበር፡፡ ይህ ሰባኪ በአንድ...

''የሚያርፈው አጽማቸው ሳይሆን ህሊናችን ነው'' (ዮሐንስ  መኮንን)

በአንድ ወቅት መቀሌ የሚገኘውን ”ሐውልቲ” በመባል የሚታወቀውን እና የህወኃትን የ17 ዓመታት ”ገድል” የሚያስቃኘውን ቤተ መዘክር ለመጎብኘት...

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሁንስ  አበዙት¡¡¡ (ሸዋዬ ገላው)

  ዶ/ር  አብይ የውስጥ ሽኩቻውን በድል ተወጠው ወደ ቤተ መንግስት እንዲገቡ ከሚፈልጉት አንዱ  ነበርሁ።ጠቅላይነቱንም ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ እንቅስቃሴዎንም...