>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ወያኔ ሊወስደው የተዘጋጀው እርኩሳዊው የመጨረሻ እርምጃ! ማስጠንቀቂያ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወያኔ ከገጠመው ወቅታዊ የውድቀት አደጋ ወጥቶ ህልውናውን ለማስቀጠል ወይም “ከ60 እስከ 100 ዓመት እገዛለሁ!” ብሎ ያስቀመጠውን የአገዛዝ ዘመን...

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች "በልዩ ሁኔታ" በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ተወሰነ

ፋና ብሮድ ካስቲንግ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን የፌደራል ጠቅላይ...

" ፖሊሶቹ የኢትዮጵያ ወታደሮች ናቸው"?  ወይስ "የኢየሱስ ወታደሮች?"  (ዘመድኩን በቀለ)

~ ሕገ መንግሥቱ ሳይነገረን ተቀይሮ ይሆን እንዴ ? ~ እነእስክንድርን ያሳሰር ኮከብ አልባ ሰንደቅ ዓላማ ፖስተሩንና ሕግ አስከባሪ ተብዬዎችን የማያስጠይቅበት...

ኢጎር ሲኮርስኪ  — የአይቻልምን መንፈስ የሰበረ — የሰማይ በራሪ!! (አሰፋ ሀይሉ)

‹‹ነቲንግ ኢዝ ኢምፖሲብል!›› — ‹‹የማይቻል ነገር የለም!›› — የምትለውን ታላቅ ሐረግ — ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ ያዋላት — ሩሲያዊው ቀደምት...

ባንድ መንግሥት ግዛቶች ውስጥ የብሔራዊ እና አካባቢያዊ ቋንቋ አተገባበር (ከይኄይስ እውነቱ)

  እንደ ኢትዮጵያ አያሌ ጎሣዎች በሚኖሩባት እና በርካታ አካባቢያዊና ቀበሌያዊ ቋንቋዎች በሚነገርባት አገር ብሔራዊ ወይም አገር አቀፍ የሥራ ቋንቋ...

"ለትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ወንጀለኛው ህወሃት አይደለም!!!" [የጄኖሳይድ ዎች ፕሬዚዳንት ፕ/ር ግሪገሪ ስታንተን]

                                  በ አበበ ገላው በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያው ውስጥ ያለው ትልቁ አደጋ በሌላው ህዝብ መሃል በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ...

ለታላቋ ትግራይ አላማ ሲሉ ራስ መንገሻ ስዩም  በአርማጭሆ በወልቃይት በጠገዴ አርበኞች ላይ የፈጸሙት ክህደትና ወንጀል!?! (ጥሩነህ ይርጋ)

ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት፥ ቢትወደድ አዳነን ለምን ገደሉት? የወልቃይት ጥያቄ የተነሳው ገና የኢትዮጵያ ግዛት ተደላድሎ፥ ደጃዝማች አዳነ መኮነን...

ያኔ ህወሀት ኦነግን ለኦህዴዶች ማስፈራሪያነት ነበር የሚጠቀመው፤ ዛሬ ለሚዛን ማስጠበቂያነት ተፈልገዋል!? (ሄኖክ የሺጥላ)

ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ...