>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

                                                                     ጸሐፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ...

ነፃ ያልወጣች ሠንደቅ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

  አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ...

የህወሓት ውድቀት ምክንያቶች እና ምልክቶች! (ስዩም ተሾመ)

ዶ/ር አብይ፤ አቦይ ስብሃት ነጋ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ እና አቶ ዘርዓይ አሰግዶም በቅደምተከተላቸው መሠረት በጡረታ፣ በቲራ እና በቴስታ ብሎ ከስልጣን አስወግዷቸዋል፡፡...

ነፃነት ለአንዳርጋቸው! ነፃነት ለ ኢ/ር መስፍን! (ውብሸት ታዬ)

 ዛሬ በማሕበራዊ ሚዲያዎች አማካይነት ከሰማሁዋቸው አስደሳች ዜናዎች አንዱ የወንድሜ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የፍች ዜና ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት...

የኦሕዴድና የብአዴን ልዩነት  (አቻምየለህ ታምሩ)

1. ኦሕዴድ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች  ጊዜያዊ መጠለያ ከመስራት  ጀምሮ የተፈናቃዮችን ደህንነት በተቻለ መጠን ለመጠበቅ ሲሞክር፤ ነውረኛው ብአዴን...

በረከት ስምኦን ማለት....!?! (መኮንን ተስፋዬ)

የተሟላ እንዲሆን ስለ ጀግኖች መተረኩ ትግሉን የጎዱትም ይነገር ታሪኩ!!! በረከት ስምኦን ማለት….!?! መኮንን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ...

የዶ/ር ዐቢይ ያልተሄደበት የእርቅ መንገድ!! (መረጃ ለትውልድ)

ኔልሰን ማንዴላን ታላቅ የሰላምና ዕርቅ ተምሳሌት የሚያደርጋቸው በአፓርታይዱ ዘመን ለጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ያደረጉት መራራ ትግልና የ27 ዓመታት...

150ኛ ዓመት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አሳዛኝ ሕይወትና አሟሟት (አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

‹‹እኔ ለመከራ የተፈጠርኩ ሰው ነኝ፤ የልጄን ነገር አደራ›› … እቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ኃ/ማርያም (ግንቦት 1860 ዓ.ም)  የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አሳዛኝ...