Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢህአዴግ ግራ መጋባትና የሃገራዊ መግባባት አጀንዳ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
(አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንደ ማሳያ)
ኢህአዴግ ለ17 ቀናት አደረኩት ባለው ድርጅታዊና ሃገራዊ ግምገማ መሰረት ከአራቱ የግንባሩ አባል ድርጅት መሪዎች የጋራ...

አንዳርጋቸዉን ፍቺዉ!! ጦቢያ ተለመኚኝ… (ሃራ አብዲ)
የወጣት አፍቃሪ ልቡ፤ በዉበትሽ ሲማረክ፣
በእቅፍሽ ዉስጥ ፣ስፍራ አገኘ፣
ቅብጥብጥ ያፍላ ጉልበቱ፣ለልእልናሽ ሲንበረከክ፣
የልብሽን ሊያደርስልሽ፣...

የአንዳርጋቸው ቁጭትና "ምሁራዊ" ዕዳ; (መሐመድ አሊ መሐመድ)
“ነፃነትን የማያውቅ ‘ነፃ አውጭ'” በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ...

ኢህአዴግ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ብአዴንና ሌሎችም (ሚኪ አምሀራ)
ኢህአዴግ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ብአዴንና ሌሎችም (non-partisan political analysis)
ኢህአዴግ
ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከበፊቱ የተወሰነ መረጋጋት ቢያሳይም በግለሰብ...

እስኪ የህሊና ፍርድ ስጡበት! (ጌታቸው ሽፈራው)
ሻለቃ ይላቅ አቸነፈ ታዋቂ የአርማጭሆ ሽማግሌ ነበሩ። በዚህ እድሜያቸው ማዕከላዊ ታስረዋል። ሽብር የሚሉት የዘመኑ ክስ ተጠቅሶባቸው ቂሊንጦ እያሉ...

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ!!! (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ - ለንደን)
ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ
በዛሬው ዝግጅቴ በቲያትር ትወናዋ የተመልካችን ቀልብ ያስደመመች በኢትዮጵያ...

ነብሩ፣ ሊቀመንበሩ እና አያ ጅቦ (ስዩም ተሾመ)
አያ ጅቦ እና ቄሮ መስማማት ቀርቶ መግባባት አይችሉም፡፡ ዶ/ር አብይ ያደገው በአያ ጅቦ መንደር ነው፡፡ ነገር ግን፣ በቅርቡ በሁለቱ ባላንጣዎች መካከል...

ለኦሮሞ የግእዝ ፊደላት ከላቲኑ ይልቅ ሀሳብን በቀላል ሁኔታ ይገልፃሉ- ዸ ዺ ዻ ዼ ዽ ዾ ዿ ዿ
ከሚሊዮን አየለች
ሀሳቡ ግዙፍና ጥልቅ ቢሆንም ለዚህ ገፅ እንደሚመጥን አድርጌ ከላቲን ይልቅ የግህዝ ፊደላት ለኦሮሚኛ ቋንቋ እንዴት የተመቸ እንደሆነ...