>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዕንባሽን ፈራሁት!? (በ ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ)

ዕንባሽን ፈራሁት ማማዬ መልሽው በኢትዮጵያ አምላክ ባክሽ አታፍሽው አበባዬ ስሚኝ አንዴ ልለምንሽ ይሄን የፈላ ዕንባ ዋጥ አርጊው ስወድሽ አምልጦ ካይኖችሽ...

የግፍ ብዛት  የኢትዮጵያ ሕዝብ አምርሮ እንዲታገል አደረገው፤ ...አመረርን!!! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

ዛሬ ሚያዝያ 29 ቀን 2009 እሁድ ነው። ነገ ሚያዝያ 30 ነው። ሚያዝያ 30 ቀን 1997 እሁድ ነበር፤ እናም ታላቁን ሰልፍ ከዛሬ ጀምሮ ብናስበው አይከፋም። ሚያዝያ...

  የበረሃው ዲፕሎማት (መሳይ መኮንን)

ስለአንዳርጋቸው ጽጌ መጻፍ ከባድ ነው። ስብዕናውን፡ የተጓዘባቸውን የህይወት መስመሮች፡ ከልጅነት እስከዕውቀት የወጣባቸውንና የወረደባቸውን...

ልማታዊ ዘገባ (በፍቃዱ ሞረዳ)

በአሜሪካ፣ በሜክስኮና ጃማይካ የኢሕአዴግ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 27/2010 ወይም ሜይ 5/2018 ሂዩስተን/ቴክሳስ...

አይ እነ ነውር ጌጡ!?! (ደረጄ ሀብተወልድ)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ አሶሳ ሄደው ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ሲናገሩ፣ በርካታ የአማራ ተወላጆች ከቤንሻንጉል እንዲፈናቀሉ ተደረገ። *ስለ አንድነት በሚነገርበት...

አንዳርጋቸዉ ጽጌና ታምራት ላይኔ! (ስንት አየሁ በአይኔ)

ሰሞኑን ስለ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በፌስቡክ መንደር ብዙ እየተባለ ነዉ፡፡ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን በአካልም ሆነ በሌላ መንገድ አላዉቃቸዉም፡፡ የደረሰባቸዉ...

ህወሀት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ መዶሎቱ ተጋለጠ!!!

 ነኣምን ዘለቀ እንደ አስተማማኝ የውስጥ ምንጫችን መረጃ የህወሃት አባል የሆኑ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲደረግ...

አንዳርጋቸው ጽጌ {በዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሳሞ}

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ይበልጥ ባወቅሁት መጠን ይበልጥ እያከበርኩትና እያደነቅሁት የሄደ ወዳጄ፣ ጓዴና መሪዬ ነው። ለብዙዎች መሪዎች ከባድ የሆኑ...