Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በረከት ለህወሀት ጥቅም በአማራው ላይ የተጣበቀ እልቅት መሆኑን አስመስክሯል!! (በጋዜጠኛ መሳይ መኮነን)
ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጋ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት...

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ! (ክፍል 2፤ አለባቸው ደሳለኝ - ለንደን)
ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ
ክፍል 2
በቅድሚያ ለሁሉም ወዳጆቼ መግለፅ የምፈልገው ቁም ነገር ቢኖር ባቀረብኳቸው...

የአፄ ዮሐንስ ማኅተም (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)
ንቄ ያለፍኩትን ርእስ እንድመለስበት ኅሊናየ አስገደደኝ። ጉዳዩ የአፄ ዮሐንስን ማኅተም ይመለከታል። የምጽፈው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚጥረው ኤርትራዊው...

የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ለአማራና ለትግሬ ያላት ክብር (ዘመድኩን በቀለ)
ኦሮሞስ በቄሮ ትግል ተከበረ አማራውስ አዳኙ ማን ይሆን?!?
የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን
ለዐማራና ለትግሬ ያላት ክብር
ዘመድኩን በቀለ
~ በአምካኝ...

በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ የሶስት ሀይሎች ሽኩቻ!?! (ፋሲል የኔዓለም)
የዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ኢህአዴግን ሲያድነው አይታየኝም። አሁን ባለው ኢህአዴግ 3 ሃይሎች እንዳሉ አስባለሁ። አንደኛው ለውጥ ፈላጊው...

የ77 አመቱ የትዝታው ንጉሥ ማህሙድ አህመድ (ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ)
በ1933 ዓ.ም. አዲስ አበባ በአሜሪካን ግቢ አካባቢ የተወለደው ማህሙድ ሥራንም ሆነ ሕይወትን በራሱ መጋፈጥ የጀመረው ገና በሕፃንነቱ ነበር፡፡ አባቱ በሚሠሩበት...

የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት (ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ)
የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት
<< ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሆኖ ኣለመገኘት ማለት ነዉ!!!>>
ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ
የካቲት...

በአማራ ላይ የታወጀ የዘር ማጥፋት እልቂት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
በምንኖርበት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካገር ከምድራቸው ማንነት እየተጠራ በ«መንግሥት» ደረጃ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እየተባለ...