>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በዶ/ር አብይ እውነት የማይመስለው እውን ሆነ- በርካታ ስደተኛ እስረኞች ተለቀቁ (አንተነህ ይግዛው)

በርካታ ስደተኛ እስረኞች ተለቀቁ ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ .(20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (አንተነህ...

የተፈናቃይ አባወራዎች ጥፋት አማራ መሆናቸው ብቻ ነው!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን ላለፉት 27 አመታት አማራ ባገሩ ስደተኛ ሆኖ ሲፈናቀልና ሲገደል ለይምሰል እንኳ መግለጫ አውጥቶ አያውቅም። ነውረኞቹ...

 “ሀገሬን ስትደፈር ከማያት ሀፍረቷን በደሜ አብሸላት መቆም እመርጣለሁ”  [አባ ኮስትር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ]

በጉግሳ ይማም  በላይ ዘለቀ የተወለደው ደቡብ ወሎ ጨቀታ ጅሩ ቀበሌ ጎጣ መንደር  ከአባቱ ከደጅ አዝማች ዘለቀ ላቀውና በእናቱ ቄንጦ   ከተባለ ዘረ ብዙ...

ኢሳያስ እንዴት ወደ ስልጣን መጣ? (አባይ አበራ)

 አቶ ኢሳያስ አባቱ አቶ አፈወርቅ አብርሀ የተወለዱት ትግራይ ተንቤን አጋሜ አውራጃ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ አዳነች በርሔ የተወለዱት ከአድዋ አውራጃ የይሐ...

ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ- ስለሆነ ፦ ተፈትቶ ማየት እንሻለን !! (ዳንኤል ሺበሺ)

♥ ከምንም፤ ከምንም እና ከምንም በላይ ለሰብዓዊነት ቅድሚያ መሰጠት በሰው’ነት ከፍታ የሚያኖረን ስለሆነ፤ ♥ በዚህች ሀገር እውነተኛ መግባባትና...

ሌላ ድል በሌላ ግንባር (ታዬ ደንደአ)

የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ታዬ ደንደአ በገለጹልን መሰረት ኮማንድ ፖስቱ በኦሮሚያ ክልል ያለ ሕግ ያሰራቸውን በርካታ ንጹሃን...

የዶ/ር አብይ ቀናኢነትና የአንድነት ኃይሉ ማፈግፈግ  (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

– ስለአንዳርጋቸው መጮህና ምፀቱ! – የአል-በሽር ምላሽና አንደምታው; “የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን...

"ታጋይ ማርታ በዘንዶ አልተበላችም" (እየሩሳሌም ተስፋው)

በእስር ጊዜዬ ካጋጠሙኝ ሰዎች መካከል የጉምሩኩ ምክትል ኃላፊ የገ/ዋህድ ባለቤት ኮሎኔል ሃይማኖት ተስፋዬ ሌላዋ ናት። ሃይማኖት በሽብር ለተከሰስን...