>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ህዝብ ዋጋ የከፈለበትን ትግል የብቻዬ አታድርጉት አይገባኝም" - ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

 አለማየሁ ማህተመ ወርቅ “ሕዝቡ እስከሞት ድረስ ዋጋ የከፈለበትን እና እየከፈለበት ያለውን ትግል እኛ ይችን ትንሽ መስዋእትነት ከፈልን ብለን መውሰድ...

በህገወጥ መንገድ ዱከም ላይ የሚቸበቸበዉ የወሎ ኦፓል (ሚኪ አምሀራ)

የወሎ ኦፓል በአለም ቁጥር አንድ ኦፓል ነዉ፡፡ ከዚህ በፊት የአዉስትራሊያዉ ኦፓል ቁጥር አንድ ሁኖ ቢቆይም አሁን ግን ወገል ጠና የሚገኘዉ ኦፓል የአለም...

የዶ/ር አብይ የእስር ማዘዣዋ ጉዳይ የገጽታ ግንባታ ወይስ??? (ዘውዱ ታደሰ) 

አቶ ለማ የጨፌ አባል ነው ዶ/ር አብይ የፓርላማ አባል እንደሆነ ይቷወቃል ይህ ማለት እነዚህ ሰወች ያለመከሰስ መብታቸው በህግ የተጠበቀ ነበር ማለት ነው...

"ይህ ሰው ገና ያልገለጽናቸው እልፍ ገጾች ያሉት ግዙፍ መጽሀፍ ነው" (ኢትዮ አይስ ፔጅ)

ተዋወቁት  ይህ ሰው ብዙ ያልተፈተሹ ታሪኮች እና ያልተነገሩ እውነቶች ያሉት አንድ ግን ደግሞ ብዙም ሰው ነው፡፡ ይህ ሰው ታሪከ ሲመረመር ከበሻሻ እስከ...

"የድሮ ፕሬስ ናፋቂው" ፍቃዱ (ቢቢሲ አማርኛ)

ፍቃዱ ማኅተመወርቅ የ4 ኪሎ ልጅ ነው። በጋዜጣ ልክፍት የተመታው ገና ድሮ በብርሃንና ሰላም በኩል ሲያልፍ ነው። ተማሪ ሳለ። ለነገሩ የመንግሥት መቀመጫ...

የተፈፀመው "መንግስታዊ" በቀል ነው (ጌታቸው ሽፈራው)

  ቤንሻንጉል ክልል ከማሽ ዞን  ድንጋሮ ወረዳ  በለው ደዲሳ ቀበሌ  ጥቅምት 16/2010 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ 2 ወጣቶች በግል ጉዳይ ይጣላሉ። አንድ የቤንሻንጉል...

የአፄ ቴዎድሮስ  ለመቶ ሀምሳ አመታት ነዶ ያልጠፋ ወኔ!!! (ፍቅር ያሸንፋል)

የአፄ ቴዎድሮስን ከውልደት እስከ ዕለተ ሞታቸው ያለውን ሂደት እንደሚከተለው ለማብራራት ወደድኩኝ። በቅድሚያ ግን ይሄን ከብዙ ፅሁፎች የተመሳከረ ሀሳብ...

የህወሓት ዕቅድ፥ የእስር ማዘዣው እና የብአዴን ጆከር! [ስዩም ተሾመ]

በእርግጥ ፖለቲካ ማለት ልክ “Bicycle” ነው፡፡ ሁልግዜም በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል መሽከርከር አለበት፡፡ ለውጥና መሻሻል ከቆመ ልክ እንደ “Bicycle”...