>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

''አፈ ባንዳ'' (ርእዮት)

አገራችን ኢትዮጵያ በ1928 ዓ/ም በአፄ ኃይለ ሥላሴ መሪነት ከጣልያን ጋር ባካሔደችው ጦርነት ከ40 ዓመታት በፊት በዘመነ ምኒልክ በአድዋ ያስመዘገበችውን...

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከራሳቸው ማዳን! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተስፋን-በጥንቃቄ (cautious optimism) ካነገቡት ሰዎች አንዱ ነኝ። የተስፋዬ መሠረቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ፣...

የአንዳርጋቸው ዓረዓያነት ናፈቀኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

አንዳርጋቸውን በአካል አላውቀውም። ነገር ግን በህይወቱ የተጉዋዘውን ጠመዝማዛና ውጣ ውረድ የበዛበት መንገድ ሳስታውስ በጣም ያስደንቀኛል። ይህንን...

<< አብይ አህመድን አትናቁት ፣ እንደ አይጥ ተሹለክልኮ ገብቶ እንደ አንበሳ መናከሱ አይቀርም ።>>  (ቬሮኒካ መላኩ)

የፕሮፓጋንዳ ሀያልነት በአለም ላይ የታወቀ ነው።   የሰው ልጅ አንጎል በፕሮፓጋንዳ ለመነሁለል የተመቻቸ ነው።አዶልፍ ሂትለር << አለም በፕሮፓጋንዳ...

ፓርላማው እና የአዲስ አበባው ቢሯችን (ደረጄ ደስታ)

አሁን ሰው ፓርላማን እሚያክል ነገር ይረሳል? የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ብዙ ጊዜ “ጥያቄው በሕገመንግሥቱ መሠረት ምላሽ ያገኛል ” – እሚሏት ነገር...

ሞትን የማይፈሩ - ሠላምን የማይደፍሩ - የአንድ እናት ሕዝቦች - የሠላምን ፋና - ለዓለም አበሠሩ . !! (አሰፋ ሀይሉ)

— ግን እኛስ ? ? ?    ይህን የሰሜንና ደቡብ ኮርያ ድንበር ማቋረጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ ይህ አስፈሪ የፀጥታ ቀጣና — ላለፉት 65 ዓመታት  — በወዲህ...

ከተፈናቃዮች የጣር ድምጽ የሚሰማ የድረሱልን ጥሪ (ደምሰው ይላቅ)

ከቢሻንጉል ጉምዝ ክልል በግፍ ተፈናቅለው በባህርዳር ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በፀጥታ ሀይሎች ታግተው ያሉ ወደ 1000 በላይ...

ጊዜ ቦታ ያቀያየራቸው አባራሪና ተባራሪ (ጌታቸው ሽፈራው) 

(ከግራ ወደቀኝ አባራሪው ብ/ጀ ተክለ ብርሃን  እና አዲሱ የINSA ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደሕንነት ኤጀንሲ (ኢመድኤ/INSA) አለቃ...