>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"መናናቅ አያዋጣም፤ ልክ እንደ በቆሎው ምሳሌ!" (ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ) 

መናናቅ መጠላላት ትክክል የማይሆነው ፤የሚናቅ ሰው የሚናቅ ማህበረሰብ ስለሌለም ጭምር ነው፡፡ አሶሳ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ድንበር ጠብቋል፡፡ ድንበሩ ክፍት...

አቶ አንዳርጋቸው ወንጀሉ "ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ዴሞክራሲ ይገባቸዋል!" ማለቱ ነው እባክዎን ይፍቱልን!?! (አበበ ቶላ)

”…ዘመኑ የእርቅ እና የይቅርታ ነው…” ሲሉ ጮክ ብለው የተናገሩት ንግግር ከበርካታ ኢትዮጵያውያን አዕምሮ ውስጥ ታትሞ እያንዳንዷን ቀን በተስፋ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዘነጋቸው የቤት ሠራተኞችና መብቶቻው፤ (ውብሸት ሙላት)

በኢትዮጵያ የሠራተኞች ቀንም የማያስታውሳቸው፤ በኢትዮጵ የወራት እና ቀናት አቆጣጠር ሚያዚያ 23 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሠራተኞች ቀን የሚከበርበት...

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዲሞክራሲም፣የሕውሃት-ኢሃድግ ጉዳይ አይደለም

ዶ/ር አቢይ አህመድ እባክዎት ማስመሰሉን አቁመው በዕውነተኛው ሥልጣንዎ ተጠቅመው፤ምን መቅደም እንደአለበት ደግመው ይመረምሩታል? ቢያውቁም ባያውቁም...

የመለስ ዘረኛ ትርክትና የበረከት ነጭ ውሸት!?! (ሳምሶን ሚካኤል)

የዛሬን አያድርገውና እውቁ የህወሃት ፕሮፓጋንዲስት ተስፋዬ ገ/አብ አንድ አስደንጋጭ እውነት ነግሮን ነበር። እንደ ተስፋዬ ትረካ የህወሃት አንድ ክፍለጦር...

እውን ኢትዮጵያዊነት ተሸንፏል??? (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

ምስጋና በደማቸው ፍሳሽ በአጥንታቸው ክስካሽ ውዷን ሀገራችንን ላቆዩልን አበው ጀግኖች ይሁንና ከእነሱ አብራክ የተወለድን ልጆቻቸው ይቺ ውዷን ሀገር...

የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን በአማራ ላይ ያደረሰው ግፍ፣ በደልና መከራ!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ቅኝ ገዢው ፋሽስት ጥሊያን ከኤርትራውያን መካከል የተማረ ሰው እንዳይኖር ተግባራዊ ያደረገውን የትምህርት ፖሊሲ ፋሽስት ወያኔ እንደወረደ በመኮረጅ...

ፍቱት ያንን ጀግና! (ፋሲል የኔዓለም)

 የአንዳርጋቸው ጽጌ ( አንዲ) የፖለቲካ እምነት እና የኑሮው ሁኔታ ተቀራኒ መሆኑ ሁሌም ይገርመኛል። ሲበዛ ነጻ ሰው ነው፤ ሲበዛ ለሰው ልጅ ነጻነትና ለማህበራዊ...