Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አንዳርጋቸው ጽጌ {በዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሳሞ}
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ይበልጥ ባወቅሁት መጠን ይበልጥ እያከበርኩትና እያደነቅሁት የሄደ ወዳጄ፣ ጓዴና መሪዬ ነው። ለብዙዎች መሪዎች ከባድ የሆኑ...
"መንግስት የማይቀበለው ባንዲራ ይዘው መፈክሮችን ስለሚያሰሙ እንዳልጠየቅ ብዬ ነው የተለየሁት " (ኦቦ በቀለ ገርባ)
ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ኦቦ በቀለ ገርባ በኦሮምኛ ተናግረውታል የተባለውን ማብራሪያ የአማርኛ ትርጉም አቅርባለች።
ኦቦ በቀለ፣
“ዛሬ ኦቦ በቀለ...
የሰሞኑ የዳኛ እያሱ ፈንቴ ነገር አዋጁን በጆሮ ሆነብኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ዳኛ እያሱ ፈንቴ ሜዳ ላይ በዳኝነት ስራ ላይ እያሉ ድብደባ እንደተፈፀመባቸውና አማራነታቸው ላይ ያተኮረ ፀያፍ ስድብ ተሰድበዋል በሚል በዚሁ ሚዲያ...
ሁሌም ጥላቻ የነገሰ ቢመስለንም እንኳ ፍቅር ያሸንፋል!!! (አለማየሁ ማህተመ ወርቅ)
….ዛሬ ላይ አፋችንን በእጃችን ላይ የሚያስጭነን፣ በሀዘን ልባችንን የሰባበረ ፣ አይናችንን በእንባ፣ አንደበታችንን በኡኡታ ያስከፈተ፣ ጆሮአችንን፣...
ልቅናው -የአንዳርጋቸው ፅጌ ....! (በመስከረም አበራ)
የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ሴረኝነት፣በግልፅ...
''እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” - ቤንቶ ሞሶሎኒ (ቅዱስ ማህሉ)
እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!”
የጣሊያን ንጉስ ኢማኑየል እና ቤንቶ ሞሶሎኒ
አርበኞቹ ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኞች...
ሃቁ ሲገለጥ!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)
አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ከፍተኛ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በፍትህ ሚ/ር የፍትሐብሔር መምሪያ ሃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ለእውነት በመቆም የተግባር ሰው መሆናቸውን...
"እኛ ቤት ጀግና አለ ከተባለ ጀግናዋ ማን እንደሆነች ዛሬ ተረጋግጧል" (እስክንድር ነጋ)
አቤል አለማየሁ
ማንኛውም ድርጊት እንዲከወን አጋዥ ኃይል ያስፈልገዋል። ወደ ሰላማዊ የትግል መድረክ መጥተህ ጎርበጥባጣውን ለማለፍ ደግሞ የአጋር...
