Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሴራ ፖለቲካ ዶ/ር አብይን እንደ ሙርሲ (በድሉ ሌሊሳ)
የዶ/ር አብይን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በመከላከያና በመረጃ መረብ ደህንነት ተቋም ውስጥ ቁልፍ ስልጣን የነበራቸው ግለሰቦች ገለል መደረጋቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ
ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ከመመረጣቸው አምስት ቀን ቀደም ብሎ የእስር ማዘዣ ተቆርጦባቸው...

ከመነኮሳቱ ጋር ይፈታል ተብሎ የነበረው ተከሳሽ አሁንም በእስር ላይ ነው (ጌታቸው ሽፈራው)
“ፍርድ ቤት ፈትቶኛል፣ እኔን ያሰረኝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነው!”
በእነ ተሸጋር ወ/ሚካኤል ክስ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ ነጋ ዘላለም መንግስቴ
ነጋ ዘላለም...

ይሄን ጽሑፍ ስጽፍ በእንባ ውስጥ ሆኘ ነው፡፡ ይሄ መረጃ ዓባይን በጭልፋ መሆኑ ነው!!! (ሚኪ አምሃራ)
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለጊዜዉ የአማራ ህዝብ ጉዳዮች እኒህ ናቸዉ፡፡ አማራ ክልል ድረስም እንዳይለፉ ስል እመክረወታለዉ፡፡ ለምን ካሉ መልሱ መጨረሻ...

ከወርቅ ዝርፊያው ጀርባ የተደበቀ የኦሮሞ እናቶች ስቃይና ሰቆቃ!?! (ብርሀነ መስቀል አበበ)
የቢቢሲ የኦሮሚኛ ክፍል ለገደንቢ የወርቅ ዝርፊያና በዘራፊዎቹ መርዝ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ወንጀል፣እልቂትና ጥፋት አይቼ መጨረስ አልቻልኩ።
አንድ...

"የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች" (በደራሲ ታደለ ጥበቡ የተሰናዳ)
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር...

ህወሀት አላሙዲን እንኳን ታስሮ ሞቶም በስሙ መነገዷን አታቆምም!!! (ከድር እንድርያስ)
አላሙዲን በውጭ ሀገር የዶላር ዝውውር ለሀገር ውስጥ ደግሞ በባለሀብት ስም የሀገርን ጥሬ አንጡራ ሀብት መዝረፊያ ማሽናቸው ነው ለአድዋ ህወሃቶች።
ብዙ...

"መናናቅ አያዋጣም፤ ልክ እንደ በቆሎው ምሳሌ!" (ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ)
መናናቅ መጠላላት ትክክል የማይሆነው ፤የሚናቅ ሰው የሚናቅ ማህበረሰብ ስለሌለም ጭምር ነው፡፡ አሶሳ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ድንበር ጠብቋል፡፡ ድንበሩ ክፍት...