Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"በሞት ሸለቆ ሳይታለፍ ታሪክ መቀየር አይቻልም" [ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጎንደር ላይ ያደረው ሙሉ ንግግር]
እዚህ የተሰበሰባችሁ ታላላቆቹም፣ ታናናሾቹም በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ዕለት አበቃችሁ፤ አበቃን፡፡ በተለይም ባለፉት ሁለት አስርታት የወልቃይትን...

ኢትዮጵያም እንዳትፈርስ ከተፈለገ ሁሉም ወገን መራራውን እንክብል ለመዋጥ መዘጋጀት አለበት!!! [ኢ/ር ይልቃል ጌትነት]
የኢህአዴግን የጨቁዋኝ ተጨቁዋኝ ድልድል ህገ መንግስት ሳይሸራረፍ እንዲተገበር እንሰራለን እያሉ ኢትዮጵያን መታደግ አይቻልም!!!
ኢትዮጵያም...

ከመሳከር ስሜቱ ባሻገር በምድር ላይ የሚታየው ያገጠጠ ጽድቅ [ከይኄይስ እውነቱ]
ሰሞኑን በኢትዮጵያችን እየሆነ ያለውን ለሚታዘብ እውን መንግሥት አለ ወይ የሚያሰኝ ነው፡፡ ይህን ስናገር ባለፉት 27 የባርነት ዓመታት መንግሥት ነበር...

ወልቃይትን እንደ ካሽሚር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ቤት ከተፈታ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በትላንትናው ዕለት ግንቦት 2/2010 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ያደረገው ንግግር)
ወልቃይትን...

አቶ አባይ ጸሃዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተባረሩ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010)
ለኢሳት በደረሰው የስንብት ደብዳቤ ላይ እንደተመለከተው አቶ አባይ ጸሀይን ጨምሮ አራቱ ባለስልጣናት ከስልጣናቸው የተነሱት...

የሱዳኑ ደርቡሽ ለገደላቸው በመተማ ሐውልት ከመቆሙ በፊት...(አቻምየለህ ታምሩ)
የሱዳኑ ደርቡሽ ለገደላቸው በመተማ ሐውልት ከመቆሙ በፊት «የትግሬው ደርቡሽ» ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ስላጠፉት ሐውልት ሊቆም ይገባል!
አቻምየለህ...

እኛ ኢትዮጵያውያን ለራሳችን የተለየን ነፃ ሕዝቦች ነን - ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ - በድንገቴ ለማወቅ ለሚሻ - ይኸው!
Why we Ethiopians say we are quite unique unto ourselves – here we go, for real!
አሰፋ ሀይሉ
አንደኛው ፎቶግራፍ . . . ከታላቋ ብሪታንያ ንግሥት ቪክቶሪያ ልዩ መልዕክተኛ ተደርጎ ወደ...