Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አፄ ዮሀንስ ሀውልት ሊሰራላቸው አይገባም ስንል.... (ቬሮኒካ መላኩ)
አፄ ዮሀንስ አማራ ክልል መተማ ላይ ሙዚየም ሊሰራለት ነው መባሉ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው ።መተማ ላይ ሙዚየም የሚሰራ ከሆነ መሀዲስትን...

ፍቅርና ይቅርታ መንገድ ትውልድ ስህተቱን እሚያክምበትን በር ይከፍታል (ከነአን ፋሌቅ)
ኦቦ በቀለ ገርባን ተከትሎ የተነሳውን የሰሞኑ ዘውጌኛ ውዝግብ አይቶ ስጋት ያልገባው ያገሬ ሰው ካለ አንድም ይህን ዘመን በህልፈቱ ያመለጠ ሙታን አልያም...

የዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተካሳሾች ክስ እንዲነሳ ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማንሳቱን አስታወቀ።
ተከሳሾቹ...

ሼኩ ላይ የወረደው መአት ለእናንተስ የማይተርፍ መስሏችሁ ይሆን?!? (ሀይሌ በአንተ)
አንነካም፣ አንደፈርም የሚሉ ተመጻዳቂዎች፣ የስልጣን እና የሃብት ቁንጮ የተባሉ ሰዎች፣ በሰራዊታቸው እና በድርጅታቸው የሚመኩ፣ በሃብት በንብረታቸው...

የቀናተኛነት መንፈስ በተጋሩዎች መንደር!?! (ቬሮኒካ መላኩ)
1~እንግሊዛዊው ፈላስፋ በርትራንድ ራስል ስለ Envy ወይም ቅናት ሲፅፍ ” ቅናት Envy አእምሯችንን ሊመርዝ የሚችል አደገኛ መርዝ ነው ” ይልና ። በመቀጠልም...

የትግል ስልቱ ይቀያየራል እንጂ ጨርሶ ሊቆም አይችልም!!! (ጥሩነህ ይርጋ)
የኢትዮጵያ ህዝብ የመብት ጥያቄ ወደ ህልውና ጉዳይ ተለውጦ፥ የነጻነት፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ትግል በርትቶ፥ በኦሮሞ ፕሮቴስት የጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ፥...

ከፖለቲካው አልያም ከኢኮኖሚው ተጠቃሚ ለመሆን ብሔር እስከ መቀየር የተደረሰባት አገር!?! (ሚኪ አምሀራ)
1. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በቁጥር ቀዳሚ የሆኑ ሶስቱ ብሔሮች በርታ፣ አማራና ጉሙዝ ናቸው፡፡ ራስን በራስ የማስተዳደር ስልጣን ያላቸው በርታ፣ ጉሙዝ፣ሽናሻ፣...

"ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለአንዳችን ጸጋ እንጂ እዳ አይደለንም" (አንዱ አለም አራጌ)
የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጆች ከሆኑት አንዱ እና ከዋንኞቹ ተርታ የምናቆመው ስለኢትዮጵያ ሲባል እርሱነቱን ቤተሰቡን ሰውቶ በሰላማዊው የትግል...