>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጵያ በጅግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት ትንስኤዋን ታረጋግጣለች!!! [ከኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ መስራች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ]

(ከኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ መስራች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ) ሕወሐት/ኢሕአዴግ ስልጣኑን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የዘረጋው ኢትዮጵያን ከፋፍሎና አዳክሞ...

የአግባው ሰጠኝ በእስር ቤት ያሳለፈውን ስቃይ ሰቆቃ ይናገራል! (አለማየሁ አንበሴ)

ከሦስት ዓመት ከስድስት ወር እስር በኋላ ሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ ከተፈቱት መካከል የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩትን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩን አቶ...

ጋሽ ታደሰ ኃይሌ- የአማራ ህዝብ ደግነት ምሳሌ  (አፈንዲ ሙተቂ) 

“ጂንኒ ጀቡቲ” የሚለውን አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ሁኔታና ጊዜ ከዚህ በፊት አውግቼአችሁ ነበር። እነሆ ዛሬም መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የኦሮሞ...

የሚሊኒየም (የአምዓት) አዳራሽ ዝግጅትና ትዝብቴ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ትናንትና በአምዓቱ አዳራሽ በዶ/ር (ሊ.ማ.) ምሕረት ደበበ የልኅቀት (excellence) ስብከት የተሳበበ አንድ ዝግጅት ተኪያሒዶ ነበረ፡፡ ሳይሳካ ቀረ እንጅ ዝግጅቱ...

እፎይ… ጠቅላያችን "ከሚሚ ቅርሻት የማዕዛ ጣዕም ይበልጣል" አሉን  (ስዩም ተሾመ)

“የእናት ሆድ ሽንጉርጉር ነው” እንደሚባለው ኢትዮጲያም እንደ #እስክንድር_ነጋ የሚወዳት፣ እንደ #ሰብሃት_ነጋ የሚጠላት አላት፡፡ እንደ ጋሽ #ሰብሃት_ገብረእግዚያብሄር...

ዶ/ር አብይ አህመድ በሚሊኒየም አዳራሽ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ይድረስ ለ OMN እና ለ ESAT (አፈንዲ ሙተቂ)

ሀረርጌን ተራ በተራ እየቦጠቦጡ ስላሉት የቀንና የማታ ጅቦች አልሰማችሁም እንዴ? መረጃው አልደረሳችሁም እንበል? ወይንስ እናንተም እንደ ፋና እና ዋልታ...

በወርሃ ግንቦት የመለስ/ኢህአዴግ ራዕይ ሲዘከር… (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

ወሩ ግንቦት ነው፡፡ አስከፊው የደርግ አገዛዝ የተገረሰሰበት ወቅት፡፡ ግንቦት በደርግ ግብኣተ መሬት ላይ የኢህአዴግ አፋኝና ከፋፋይ የአገዛዝ ሥርዓት...