Archive: Amharic Subscribe to Amharic
	
	"በእኛ መስዕዋትነት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል" ማለታቸው ከቅንነት ይልቅ ምቀኝነት የሚታይበት ነው!!! (ስዩም ተሾመ)
		
አቦ #በቀለ_ገረባ “እኛ በከፈልነው መስዕዋት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል” በማለት በኦሮምኛ የተናገሩትን #የአማርኛ ትርጉም ያድምጡ! እርግጥ ነው፣...	
 
	
	
	
	
	በ‹‹ምርኮኛ›› እና ‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› ውስጥ... !!! (አስፋ ሀይሉ)
		
‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› በቅርብ ቀን ያገኘሁት መጽሐፍ ርዕስ ነው፡፡ ነገር ግን ‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› በሚያዝያ ወር 2010 ዓመተ ምህረት በፋር ኢስት ትሬዲንግ...	
 
	
	
	
	
	ዶ/ር አብይ ከባድ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው!!! (ልጅ አቤል)
		
– ከጊዜው ጋር ያልዘመኑ ወንዝ ማያሻግሩ ትዛዞች
– ከወደ መቀሌ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ሁሉን ኢትዮጵያዊ አስገርሞዋል።
– በጣም ጊዜውን ያልመጠኑ...	
 
	
	
	
	
	የአማራ ትግል መጠለፉ ነው!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
		
እኔ እንዴት ዓይነት ባለጋራ እንደጣለብን አላውቅም!!! አማራ ለራሱ በሚፈለገው ደረጃ ለመንቃት ተስኖታል ጭራሽ ደሞ በዚህ ችግሩ ላይ ጠላት መንገዱ ላይ...	
 
	
	
	
	
	ግን ግን ይቺ "...አገር ትፈርሳለች" የምትለው ያረጠች ማስፈራሪያ አላስደሰተችኝም!??! (ዳንኤል ተፈራ)
		…. እሁድን በበቀለ ገርባ ስንወዛገብ አሳለፍነው፡፡ እረጅሙ እሁድ ላፍ ነው ያለው፡፡ አቶ በቀለ ገርባ ሰጠው የተባለው አወዛጋቢ እና ብዙ የፖለቲካ...	
 
	
	
	
	
	ብአዴን የወልቃይት እና የራያን ጉዳይ የሚያቀነቅኑትን ማስቆም ካልቻለ ፕላን ቢን እንጠቀማለን!!! - ዶ/ር ደብረ ጽዮን
		
                                                                             የሰሜኑ ቋያ
በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ  ዙሪያ ከዶክተር  ደፂ  ጋር  ቃለ መጠይቅ ...	
 
	
	
	
	
	የአቶ በቀለ ገርባ ጥፋታቸው ምንድን ነው? (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
		
የሰሞኑን ጨምሮ አቶ በቀለ ይህንን ተናገሩ እየተባለ ነቃፊዎቻቸው (ልብ በሉ ደጋፊዎቻቸው አላልኩም) የስድብ ናዳ ያወርዱባቸዋል። በእኔ እምነት ይህ...	
 
	
	
	
	
	የስብሃት ምስክርነት! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
		
ዛሬም ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ይናገራል። አውቆት ይሁን ጃጅቶ የተደበቁ ሚስጥሮችን ያወጣል። እስቲ ለጊዜው አንዷን ብቻ መዘን እንመልከት።
ሽማግሌው...	
 
	
	
	
