>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እነ ንግስት ይርጋ ታሰሩ (ጌታቸው ሽፈራው)

ንግስት ይርጋ፣ አግባው ሰጠኝ፣ አጋዬ አድማሱ፣ አንጋው ተገኘ፣ ዘለቀ አሰማራው፣ እስክንድር ኬኬ እና ሎሎች በርካታ ሰዎች  ዛሬ ግንቦት 28/2010 ዓም አዘዞ...

ሌላ ፈተና- የነገውን ስብሰባ ማን ጠራው? ብአዴኖች በረከትን አባረሩ ወይስ….? (ደረጄ ደስታ)

ሌላ ፈተና- የነገውን ስብሰባ ማን ጠራው? ብአዴኖች በረከትን አባረሩ ወይስ….? ደረጄ ደስታ ይህ ሌላኛው የአብይ ፈተና መሆኑ ነው። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ...

የነውረኛው ስዩም  መሥፍን አይን ያወጣ ያደባባይ ውሸት!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የፋሽስት ወያኔ መስራች የሆነው  ስዩም መስፍን ባደባባይ በሕዝብ ፊት አይን ያወጣ ውሸት መቅጠፍ ልማዱ ስለሆነና  መቀሌ ላይ  ወያኔ ሻዕብያን ተከትሎ...

የወጋየሁ ንጋቱ 74ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ  (ልኡል አምደጽዮን)

ተወዳጁን ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› የተረከው ዝነኛውና ተወዳጁ ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ የተወለደው ከዛሬ 74 ዓመታት በፊት (ግንቦት 28 ቀን 1936 ዓ.ም) ነበር፡፡ ወጋየሁ...

"ቂም እና ጥላቻ የበቀል ስሜትን ይወልዳሉ፤ ለበቀል የተዘጋጀ አዕምሮ ደግሞ ለይቅርታ ቦታ የለውም!!!" (አንዱአለም አራጌ)

  ያሬድ ይልማ ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ አቶ አንዱአለም አራጌ ድልድይ የኢትዮጵያዊያን የውይይት መድረክ በአውሮፓ ባደረገለት ጥሪ ወደ ብራስልስ ብቅ...

‹‹የተናገርኩት ከአውድ ውጪ ተወስዶብኛል...ይሄም የሆነው ሆን ተብሎ ነው››  (አቶ በቀለ ገርባ)

B.B.N – በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ፤ ከሰሞኑ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር ያደረጉት ቃለ-...

በማንነታቸው ከሰራዊቱ የተባረሩ አማራ ጀኔራሎች (በላይ ማናዬ)

በአስር አመት ውስጥ ከ13 በላይ ጀኔራሎች፣ ከ45 በላይ ኮረኔሎች፣ ከ250 በላይ ሻለቆች  ከ21 ሺህ በላይ ከመስመራዊ መኮንን እስከ ተራ ወታደር ብሔራቸው አማራ...

"በእኛ መስዕዋትነት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል" ማለታቸው ከቅንነት ይልቅ ምቀኝነት የሚታይበት ነው!!! (ስዩም ተሾመ)

አቦ #በቀለ_ገረባ “እኛ በከፈልነው መስዕዋት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል” በማለት በኦሮምኛ የተናገሩትን #የአማርኛ ትርጉም ያድምጡ! እርግጥ ነው፣...