Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሽለላ እና ቀረርቶውን ቀነስ !! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
“ወጥ በወጥ ሆናችኃል” ዳንዔል ብረሃን
“ስብሰባው ላይ የፀፀት እምባ እያነቡ ነው።” ፍፁም ብረሃኔ
“ፈስ በፈስ ሆናችኃል።” ዘፀዓት
“በስሌቱ...

የአሁኗ ኢትዮጲያ ለሰላማዊ ለውጥ ቀርቶ ለመፈንቅለ መንግስት እንኳን ያልታደለች ሀገር ናት (ስዩም ተሾመ)
አቶ ጌታቸው አሰፋ የሀገሪቱ የደህንነት ኃላፊ እንደመሆናቸው መጠን በተለያዩ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ጣልቃ ሊገቡ እንደሚችሉ ይገመታል። ይህን የማድረግ...

የኢህአዴግ ፓርላማ በይፋ ተከፋፈለ!
ሃብታሙ አያሌው እና ያሬድ ጥበቡ
♦የኦህዴድና የብአዴን ፓርላማ ተቀማጮች ሃይለማሪያምን ሃገሪቱ የገባችበትን ትርምስ በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጥ...

ከህዝብ አዉራዎች ላይ እጃችሁንና አይናችሁን አንሱ!! (ሃራ አብዲ)
ሁለት የኦሮምያ ባለ ስልጣናት ላይ ጥቃት ለማድረስ ዉብሸት ላዉጋዉ ወልደሰማያትና ባዩ ትህትና ዘሩ የሚባሉ ግለሰቦች ፣ ከደህንነት መስሪያ ቤት ተልእኮ...

በመካሄድ ላይ ያለውን የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ አስመልክቶ አጭር አስተያየት (አበጋዝ ወንድሙ)
አባይ ጸሀዬና ፣ስዩም መስፍን የዛሬ ሰባት ዓመት፣ አዲሱ ለገሰ፣ ግርማ ብሩና ኩማ ደመቅሳ የዛሬ አራት ዓመት
ከ ኢህአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተሰናብተው...

ህ.ወ.ሓ.ት.እና ኢትዮጵያ [ገብረመድህን አርአያ]
የህ.ወ.ሓ.ት.ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ...

''...የሕወሃት የበላይነት መብዛቱ እንቅልፍ ስለነሳኝ ነው የለቀቅክት...'' (አቶ አባዱላ ገመዳ)
ኢሳት
ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት በገዛ ፈቃዳቸው ለመልቀቅ ያመለከቱት አቶ አባዱላ ገመዳ በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ላይ ቅሬታቸውን...

ደብረ ፂዮን እና ህወሀት (መኮንን ከበደ)
ከዚህ ቀደም በዚሁ የፌስ ቡክ ገፄ ላይ ህወሀት ራሱን ለማትረፍ በሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል በእጁ ያለውን የመከላከያና ደህንነት መዋቅር እየተጠቀመ...