Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሼኹን በምን መልኩ እናስባቸው? (አሰፋ ሃይሉ)
– አ ል ረ ካ ኹ ም !
ስለዚህ ሰው ብዙም ሃተታ አላበዛም፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት በሃገራቸው በሣዑዲ መንግሥት በሙስና ተጠርጥረው ታሥረዋል፡፡ በእርግጥ...
የአባዱላ መልቀቂያ በህውሓት ተቀባይነት አገኘ (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
የአባዱላ መልቀቂያ በህውሓት ተቀባይነት ማግኘቱን የነገረን ሪፓርተር ጋዜጣ የአገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለማሳየት የታዋቂ ሰዎችን አስተያየት...
ደደቢቶችን እንደ ሰው እንዲያስቡ ማድረግ አይቻልም!! (ስዩም ተሾመ)
አሁን ዝም ብዬ ስለ ህወሓቶች “#ቆሞ_ቀርነት” እያሰብኩ ሳለ ባለፈው አምባሳደር ሲኒማ አንድ ወጣት ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ለዚህ ወጣት #ብሔርተኝነት ለማንም...
ሌቴናት ኮረኔል ዶክተር አብይና የህወሐት ደህንነት መስሪያ ቤት...
ኮ/ል አበበ ገረሱ
ዶክተር አብይ አህመድ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የሌቴናት ኮረኔልነት ማዕረግ ያላው በሰራዊቱ ውስጥ ላቅ ባለ ችሎታቸው ምክንያት በእነሳሞራ...
ህወሀት ቢዳከምም ቶሎ እጅ አይሰጥም መርዙንም በቀላሉ የሚተፋ ድርጅት አይደለም
መሳይ መኮንን
ህወሀት አድብቷል። አንገቱን የሰበረ መስሏል። ሆደ ቡቡ ሆኗል። መሪዎቹ በየምክንያቱ ያለቅሳሉ። ”እንዲህ መሆናችንን አናውቅም...
ንጉሥ የሚያስተች ዲሞክራሲ
በወርቀዘብ ሸዋ
ቴዎድሮስ ለአንድ ታማኝ ወታደራቸው ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፈው “በፈርቃ በር በኩል እርጉዝ ሴት እንኳን ብትሆን እንዳታልፍ ጠንክረህ...
የወያኔ ድራማ ጣራ የነካበት የውጥረት ሰዓት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
አሁንስ እንዲያው የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ወያኔ ሕዝብ ባስጨነቀው ትንፋሽ ባሳጣው ቁጥር ሕዝብን ለማጃጃል፣ ለማታለል፣ ለመደለል፣ ለመሸንገል፣ ለማዘናጋት፣...
