Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ ዘረኝነት”
መ/ር ንዋይ ካሳሁን
ዘረኝነት(racism) ለአፍሪካውያን ብሎም ለአለም አዲስ አስተሳሰብ አይደለም። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአሜሪካ እና በደቡብ አፍሪካ፤...

የህወሓት ሊቀ መንበር በፓርቲያችን ላይ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል አሉ (ቢ.ቢ.ኤን)
አዲሱ የህወሓት ሊቀ መንበር ‹‹በህወሓት ላይ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል፡፡›› አሉ፡፡ በቅርቡ በውዝግብ እና በትርምስ ውስጥ በተካሔደው የህወሓት ማዕከላዊ...

ዜግነት እውነት ነው፤ ብሄረሰብነት እምነት ነው (በእውቀቱ ስዩም)
ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረየሱስ ፤ ጥንታዊ ወታደር በባላገር ላይ ሲያደርስ የኖረውን በደል ፅፎ አይጠግብም፤ ባንድ ቦታ ስለ አንድ ገበሬ የሚከተለውን...

ወቅታዊ ጥሪ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትና ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎች (ሃራ አብዲ)
’’ሰዉየዉ ኢትዮጵያን በስም እንኩዋን አያዉቃትም,,, ኢትዮጵያ የምትባለዉ ፍጡር ትግራይ
የሚባል ሀገር ዉስጥ እንዳለች ተገንዝቦአል,,,ትግራይ ሀገር፤...

አልሰሙም አልታረሙም (መስፍን ማሞ ተሰማ - ሲድኒ አውስትራሊያ)
እነሆ ራሳቸው በጠሩዋቸው ጉባዔዎችና ኮንፍረንሶች ላይ ሁሉ በተደጋጋሚ ተነግረዋል አልሰሙም ፤ ተመክረዋልም አልታረሙም። እኒህም የኢትዮጵያ ገዢዎች...

ዘርህ ? ካላችሁኝ...” አፈር ነኝ”.... የተሰራሁት ከ”አፈር” ነው!!
ይሄን መልእክት ኦሮሞ: ትግሬ :አማራ :ወላይታ: ኩነማ: ጉራጌ :አፋር ምናምን ንቅናቄ: ምናምን ግንባር: ምናምን ክልል :ምናምን ብሄር: ምናምን...

በአውሮፓ ፓርላማ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ የሽግግር ሰነድ ማቅረቡን ገለጸ
ኢሳት ዲሲ
የሽግግር ሰነዱ አሁን በስልጣን ላይ ያለው የህወሃት አገዛዝ ከወደቀ በኋላ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የሽግግር ስርዓት የሚያሳይ መሆኑ ተመልክቷል።...

ህወሀት እንዳበደ ውሻ ተቅበዝብዟል-ያሳደጋቸው ባሪያዎቹ ፈንግለውታል። በረቱን ሰብረው ወጥተዋል!!
መሳይ መኮንን
የትግራይ የበላይነት’ በኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች የሰሞኑ ስብሰባ የፍጥጫ አጀንዳ ሆኗል። ኦህዴዶች ”የበላይነቱ” እስከመቼ ሲሉ ወጠረው...